በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ከአዛም ጋር የተደለደሉት የጣና ሞገዶቹ በዚህ ክረምት የክለቡን አራተኛ ፈራሚ ይፋ አድርገዋል። በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ድሬደዋ ያለፈዉን የዉድድር አመት ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና...
በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ የሚታይ ትልቅ አሻራ ከጣሉ ክለቦች መሀል አንዱ የሆነው መቻል ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን ለመቅጠር ከጫፍ መድረሱ ተነገረ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ...
በዘንድሮዉ አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 42 ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ ሲዳማ ቡና በዝውውር ገበያዉ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን...
በዚህ የዉድድር አመት ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረዉ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሲዳማ ቡና ያሳለፈዉ ጊት ጋት...
ትላንት አላዛር ማርቆስን ማስፈረማቸዉን ይፋ ያደረጉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ደግሞ የሌላኛዉን ግብ ጠባቂያቸዉን ይገርማል መኳንንትን ኮንትራት ማራዘማቸዉን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቹ በባህርዳር ከነማ...
ፈረሰኞቹ ላለፉት አመታት ሲያገለግል የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ለተጨማሪ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የሚያቆየዉን የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ተጫዋቹ በፈረሰኞች ቤት...
"በሊጉ አሁን ከሚከፈል ደመወዝ ያልተጋነነ ክፍያ እንከፍላለን" አቶ ባዩ አቡሃይ /የክለቡ ፕሬዝዳንት/ "በፕሪሚየር ሊጉ የተሻሉ ከሚባሉ አሰልጣኞች ያላነሰ ደመወዝ ይከፈለኛል" አሰልጣኙ ውበቱ አባተ...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻለዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዝውውር ገበያዉ ላይ በመንቀሳቀስ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ በመቀላቀል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident