ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ጠለቅ ብሎ መግባት የቻለ ሲሆን ከ ግብ ጠባቂዋ ሮማን ጋር መስማማታቸውን የገለፅን ሲሆን አመሻሹን ሶስት ተጨማሪ ተጨዋቾች እና የቡድኑን...
ባሳለፍነው ሳምንት በልደታ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ያደረገውን አሰልጣኝ ኤርሚያስን መቅጠር የቻሉት ኢትዮ ኤሌትሪኮች ወደ ዝውውር በመግባት በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ረዥም...
ኢትዮጵያ ቡና ባለፉት ወራት ላይ የቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበረውን አሰልጣኝ አብይ ካሳሁንን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። ዝርዝር ጉዳዮችን በቀጣይ አሳውቃለሀ ያለው ኢትዮጵያ...
በትላንትናው እለት ህክምናቸውን በመጨረስ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመቅረብ ፍርማቸውን ካስቀመጡ መካከል የመጀመሪያዋ ምርቃት ፈለቀ ስትሆን ምርቃት በ ዘንድሮ የውድድር ዓመት በአንደኛው ዙር...
ኔጌሌ አርሲ አሰልጣኙን ለቀጣይ አንድ ዓመት ለማስቀጠል ተስማማ ። የቀድሞ የ ባቱ ከተማ አሰልጣኝ እንዲሁም በዘንድሮ ዓመት ኔጌሌ አርሲ በመያዝ የ ከፍተኛ ሊግ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ አዲግራት በክረምቱ ካስፈረመው ተከላካይ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱ ተሰማ። ወጣቱ የመሐል ተከላካይ ታዬ ጋሻው...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባቱ የሚመራው ፋሲል ከነማ በግብ ጠባቂ እና አጥቂ ቦታ ላይ ቡድኑን የሚያጠናክሩ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። የውድድር ዘመኑን አጋማሽ በስሁል ሽረ ያሳለፈው...
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባልተጠበቀ ጉዞ ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ጋር ከተለያየ በኋላ በጊዜያዊ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሲመራ መቆየቱ ይታወቃል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident