የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ታውቋል

በያዝነው የውድድር ዘመን ወላይታ ድቻን የሚመራው ሦስተኛው አሰልጣኝ ታውቋል። ሀያ ቡድኖችን በሚያሳትፈው የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አራቱን ተሸንፎ...

ሀላባ ከተማየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

በርበሬዎቹ አስራ ዘጠኝ ተጨዋቾን ሲያስፈርሙ ሁለት ተጨዋቾች ውል አራዝመዋል !!

የወቅቱን የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን አሰልጣኝ በሽር አብደላን መቅጠር የቻሉ ሲሆን በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅለዋል ። የመጀመሪያው  ፀጋ ደርቤ ሲሆን ፀጋ ያለፈውን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሳምንታት በፊት የተስማሟቸውን ሁለት የግብ ዘቦች በይፋ የግላቸው አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ህዳሴ ዋንጫን በማሸነፍ ዓመቱን የጀመሩት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከላካይ አማካይ ተጨዋች አስፈረመ !!

በወላይታ ድቻ ሀ -20 በመጨዋት አንድ ብሎ ፈተናዎችን የጀመረው እና  በሁለት ቡድኖች የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ቻለ በ ኢትዮጵያ መድን እና በኢትዮጵያ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ !!

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ !! በወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫን እነዲሁም በፋሲል ከተማ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማንሳት የቻለው እና ባለ ብዙ ተሰጦ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎችደሴ ከተማ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የከፍተኛ ሊጉን ክለብ ተረክቧል

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የከፍተኛ ሊጉን ተሳታፊ ክለብ ደሴ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት መረከቡ ታውቋል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ላለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት በአሰልጣኝ ዳዊት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቐለ ሰባ እንደርታ ረዥሙን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለፈው የውድድር ዘመን በግሉ በ አዳማ ከተማ ስምንት ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ስንታየው ምንግስቱ ወደ መቐለ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል ። ከወላይታ...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ አጥቂ ሊያስፈርም ተቃርቧል

በሲዳማ ቡና ውስጥ ዘለግ ላሉ አመታት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ የመጀመሪያ የተሳትፎ ዘመኑን ዘንድሮ የሚያደርገው...