ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ !!
በወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫን እነዲሁም በፋሲል ከተማ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማንሳት የቻለው እና ባለ ብዙ ተሰጦ ባለቤት በዛብህ መለዮ ኢትዮ ኤሌትሪክ መቀላቀል ችሏል ።
በዛብህ ከ በሀዲያ ሆሳዕና እና ሲዳማ ቡና መጫወት የቻለ ሲሆን በ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድን አንድ ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account