የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ሊለያይ ነው

ደካማ የ19 ሳምንት ጉዞን ያደረገው ወልዋሎ አራት ተጫዋቾችን ሊለቅ ነው። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ (መንቾ) የሚመሩት እና በክረምቱ ከፍተኛ የዝውውር ወጪን ያወጡት ወልዋሎዎች በሁለተኛው...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ከተጫዋቹ ጋር ሲለያይ የመስመር አጥቂው ለመለያየት ጥያቄ አቀረበ

የመሐል ተከላካዩ ከመቻል ጋር ተለያየ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ከአንደኛው ዙር የሊግ ውድድር በሁለተኛው ተጠናክሮ እንደሚጠነክር የሚጠበቅ ሲሆን አሁን ባገኘሁት መረጃ ከመሐል...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የተከላካይ አማካዩ ወደ ኢትዮጵያ መድን አምርቷል

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን የተከላካይ አማካዩ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በሊጉ እስከ አሁን በሰበሰባቸው አስራ...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ኮከቦቹን ታዳጊዎቹን በይፋ አስፈርሟል

ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው ሸገር ከተማ በ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ 3 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈርሟል።...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በሁለት አመት ውል የግሉ አድርጓል

በሴካፋ ከ17 አመት በታች የደመቁ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች የሊጉን ክለብ ተቀላቀሉ። ከሰዓታት በፊት እንደነገርናችሁ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል ቢኒያም አብርሃ...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱ ወጣቶች የሊጉን ክለብ ተቀላቀሉ

በሴካፋ ከ17 አመት በታች ላይ ጥሩ ጊዜን ያሳለፉ ተጫዋቾች በፕሪምየር ሊጉ ላይ እናያቸዋለን። ከሰሞኑ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በመርታት ባሸነፈችበት የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የቀድሞው አሰልጣኙን ቀጥሯል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ወላይታ ድቻን ለቀጣይ አንድ አመት በዋና አሰልጣኝ ለመምራት ተሹሟል። አመቱን በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ቢመራም የኋላ ኋላ ያሰናበተው በቀጣይ ጨዋታዎችም ደግሞ...