ኢትዮጵያ ቡና ቢሮ ገብቶ በድንገት ለሀዋሳ የፈረመው ግብ ጠባቂ። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስልጠናውን ከጨረሰ በኋላ በሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ውስጥ በመጫወት ከ17 እና...
ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አፈወርቅ ሐይሉ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ። በአማካይ ስፍራ ላይ ከተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ሲጫወት የነበረው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ...
ከሸገር ከተማ ጋር የተለያየው አድናን ረሻድ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ። በጅማ አባጅፋር ከብዙሀኑ ጋር መተዋወቅ የቻለው የአማካይ እና የመስመር ተጫዋቹ አድናን ረሻድ ከአዳማ...
አማካዩ ቀሪ ውል እየቀረው ሲዳማ ቡናን ለቋል። ሁለት ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀመው የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ሲዳማ ቡና ባለፈው የውድድር ዘመን ክለቡን ከተቀላቀለው አማካዩ አበባየው...
ወደ ቀደመ ክለቡ ሊያመራ ከጫፍ ደርሶ የነበረው አማካይ በመጨረሻም የሊጉን መሪ ምርጫው አድርጓል። ከአሜሪካው ሎዶን ዩናይትድ መልስ የቀድሞው ክለቡን ፋሲል ከነማን ለመቀላቀል ከክለቡ...
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ማረፊያው ታውቋል። በሰሞኑ ዘገባዬ ኪቲካ ጀማ በመቐለ 70 እንደርታ የሁለት ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል ለኢትዮጵያ እግር...
ሀትሪክ ስፖርት ከቀናቶች በፊት ፈጣኑ አጥቂ ሲዳማ ቡናን እንደሚቀላቀል ነግራችሁ የነበረችው መረጃ ዛሬ በይፋ ተረጋግጧል። ከአቃቂ ቃሊቲ እግርኳስን ጀምሮ በሐረር ሲቲ ፣ ደደቢት...
በአጋማሹ የመቻል ሁለተኛው አዲስ ተጫዋች ወጣቱ ተከላካይ ሆኗል። ባለባቸው ክፍት ቦታዎች ውስጥ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከዝውውሩ መዘጋት በፊት ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ የሚገኙት መቻሎች ከሳምሶን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident