መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

አጋራ
አጋራ

አማካዩ ቀሪ ውል እየቀረው ሲዳማ ቡናን ለቋል።

ሁለት ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀመው የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ሲዳማ ቡና ባለፈው የውድድር ዘመን ክለቡን ከተቀላቀለው አማካዩ አበባየው ሀጂሶ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ አራት አመታትን በዋናው ቡድን ያሳለፈው አማካዩ ሲዳማ ቡናን ቤት አንድ አመት ከስድስት ወራቶችን ካሳለፈ በኋላ በግል ከገጠመው ጉዳይ መነሻነት ክለቡን መልቀቁ ታውቋል።

ከቀናቶች በፊት በነበረኝ ዘገባ ሲዳማ ቡና አጥቂው ተመስገን መንገሻን በውሰት ለወልዋሎ መስጠቱ ይታወሳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...