መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ ኪቲካ ጀማ አዲሱ የነገሌ አርሲ ተጫዋች ሆኗል
ነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኪቲካ ጀማ አዲሱ የነገሌ አርሲ ተጫዋች ሆኗል

አጋራ
አጋራ

ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ማረፊያው ታውቋል።

በሰሞኑ ዘገባዬ ኪቲካ ጀማ በመቐለ 70 እንደርታ የሁለት ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ቅሬታውን ማሳማቱን በኋላም መልቀቂያ ከፌድሬሽኑ ማግኘቱን ተከትሎ ቡድኑን እንደለቀቀም ጭምር ተናግሬ ነበር። በኋላም የመስመር አጥቂው ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል ድርድር ማድረግ ቢችልም የተሻለ ክፍያን በመሐል በድንገት ገብቶ ነገሌ አርሲ በማቅረቡ የግሉ አድርጎታል።

መቐለ 70 እንደርታ በክረምቱ የተቀላቀለው ክለቡን የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣ ገላን ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች ለመቐለ የአንድ አመት ውል ፈርሞ በክለቡ ላለፉት ስድስት ወራቶች መቆየት የቻለ ቢሆንም ክለቡን ለቆ ቀጣይ ማረፊያው ነገሌ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...