"የኢትዮጵያ ቡናና ካሳዬን ወድጄ፣ መርጬና ፈቅጄ ነው የመጣሁት" "ነገሮች እየሄዱ ያሉት በአላህ እንጂ በኔ ሀሳብ አይደለም" ነስረዲን ሃይሉ/ ኢት.ቡና/ ለአመታት የዘለቀው የኢትዮዽያ ቡና...
የጋምቤላው ጥቁር ወርቅ "ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው" ጋቶች ፓኖም በእርግጥ አሁን የያዝነው የክረምት ወር ለጋምቤላው ጥቁር...
"ኢትዮጵያ ውስጥ ሕልሜን አሳክቻለሁ፤ በአፍሪካ መድረክ ከፋሲል ጋር አዲስ ታሪክ ማፃፍን እመኛለሁ" "ኢትዮጵያ ውስጥ 8ዐ በመቶ ደሞዝ መክፈል እንኳን አይችሉም፤ የፋሲል ተጨዋች ባልሆን...
"ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፋሲል ከነማ ያደረኩት ዝውውር ከሻምፒዮን ወደ ሻምፒዮን ያደረኩት ነው" "እግዚአብሔር ለአዲስ ታሪክ አዘጋጅቶኛል ብዬ ነው የማስበው" አስቻለሁ ታመነ (ፋሲል ከነማ)...
“የቀጠረኝ ኢትዮጵያ ቡና ነው እያገለገልኩ ያለሁት ግን ካሳዬን ነው” ዘላለም ፀጋዬ (የኢት.ቡና ምክትል አሰልጣኝ) በጋዜጠኝነት ህይወቴ ከበርካታ አሰልጣኞች ጋር ድፍረት የተሞላው ቃለ ምልልስ...
"በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ" "የተቀመጥኩበት ወንበር እስካሁን...
በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምን አበረከታችሁ ቢባሉ ኮራ ብለው ምላሽ ከሚሰጡ ጥቂት ክለቦች መሀል አንዱ ወላይታ ድቻ ነው፤ የዛሬ 5 አመት ለቡድኑ ከ17...
"ለትልልቆቹም ይሁን ለደካማዎቹ ቡድኖች እኩል ትኩረት አለመስጠታችን ጎድቶናል ውጤትም ቀይሮብናል" "ርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ስለራሴ ነው በግሌ ለአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ታዛዥም ሆነ ታማኝ ነበርኩ"...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident