በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከነማ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ1...
👉ኢትዮጵያ ቡና ያቀረበው 350 ሺህ ብር ደመወዝ ተቀባይነት አጥቷል አጼዎቹ የንግስና ቦታቸውን ለማስመለስና በአፍሪካ መድረክ ጠንካራ ተፎካካሪ ክለብ ለመሆን በማለም አሰልጣኝ ውበቱ አባተን...
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በቀድሞ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽ/ቲጋና/ ክስ ዙሪያ በዲሲፕሊን ኮሚቴ የተሰጠውን ብይን በመቃወም ለይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ።...
ጨዋታው የፋሲል ከነማ ማለያ ከወልቂጤ ከተማ ማለያ ጋር ተመሳሳይነት ስላለዉ ለመለየት ምቹ አይደለም በዕለቱ ዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ ተብሎ ከተያዘለት ሰአት 18 ደቂቃ...
ፋሲል ከነማ ከዲሲፕሊን ጋር. ተያይዞ የመሃል ሜዳ ኮክቡ ታፈሰ ሰለሞን ላይ ርምጃ ወሰደ። ክለቡ ለተጨዋቾቹ ለሁለት ቀናት የሰጠውን እረፍት ጨርሰው የተመለሱ ሲሆን ምሽት...
ጨዋታዉ ከወትሮዉ በበለጠ መልኩ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ መካሄድ የጀመረ ሲሆን ሲዳማ ቡናዎች በጨዋታው ጅማሬ ገና በ2ኛ ደቂቃ በደስታ ደሙ በኩል ባስቆጠሩት ጎል በጠዋቱ...
👉በአሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋና/ ክስ ሲበየንበት 👉በሊጉም በሲዳማ ቡና ሽንፈት ገጥሞታል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ፋሲል ከነማ የቀድሞ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋናን/...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የሀያ አራተኛ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን ፋሲል ከነማ በሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘዉን ለገጣፎ ለገዳዲ 2ለ0 በሆነ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident