የቀድሞ አሰልጣኙን ዉበቱ አባተ በዋና አሰልጣኝነት የሾመዉ ፋሲል ከነማ በቅርቡ በአሜሪካዉ ክለብ የሙከራ ጊዜ ማሳለፍ የቻለዉን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል። በዚህም...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በአዲሱ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመቅረብ ዝውውሮችን እየፈፀሙ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የፊት መስር ተጫዋች ማስፈረማቸዉ ታውቋል። በዚህም ከዳሽን ቢራ ስፖርት...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ (ቲጋና) እና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ በውድድር አመቱ አርባ ሶስት ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ የአራተኝነት ስፍራን ይዞ...
"በሊጉ አሁን ከሚከፈል ደመወዝ ያልተጋነነ ክፍያ እንከፍላለን" አቶ ባዩ አቡሃይ /የክለቡ ፕሬዝዳንት/ "በፕሪሚየር ሊጉ የተሻሉ ከሚባሉ አሰልጣኞች ያላነሰ ደመወዝ ይከፈለኛል" አሰልጣኙ ውበቱ አባተ...
የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበረዉን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተን አፄዎቹ በይፋ የክለባቸዉ አሰልጣኝ አድርገዉ ቀጥረዋል። የ2014 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
አፄዎቹ በቀጣይ የዉድድር ዘመን በቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ እንደሚሰለጥኑ ከተረጋገጠ በኋላ የተጫዋቾች ዝዉዉር ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ፤...
በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሊጉ በ43 ነጥብ አምስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ ፋሲል ከነማ የአራት ወር ደመወዝ ለተጫዋቾቹ አለመክፈሉን የክለቡ ተጫዋቾች ለሀትሪክ ስፖርት ድህረገጽ...
የውድድር አመቱ መጨረሻ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident