በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በአዲሱ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመቅረብ ዝውውሮችን እየፈፀሙ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የፊት መስር ተጫዋች ማስፈረማቸዉ ታውቋል።
በዚህም ከዳሽን ቢራ ስፖርት ክለብ አካዳሚ የተገኘዉ እና ላለፉት አመታት ደግሞ ለሊጉ ክለቦች መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መጫወት የቻለዉ የፊት መስመር ተጫዋቹ አማኑኤል ገ/ሚካኤል በሁለት አመት የኮንትራት ውል ፋሲል ከነማን መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል።