በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ103 ቀናት በኋላ ሶስት ነጥቦችን አሳክቷል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የተገናኘቱ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከድል የራቁ ቡድኖች ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል። በቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ በሻምፒዮንነት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም በሁለተኛ ቀን መርሐግብር ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች በአ.ሳ.ቴ.ዩ. ስታድየም ተደርገዋል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው እና በብዙ የተጠበቀው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዕለቱ በቀዳሚነት ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የተገናኘቱ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ...
የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የአንደኛ...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ ሲያሸንፍ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ቦሌ ክፍለ ከተማ ከድሬዳዋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident