By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን ከፍ ያደረገበትን ውጤት አስመዝግቧል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችሀዋሳ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክየጨዋታ ዘገባመቻል

ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን ከፍ ያደረገበትን ውጤት አስመዝግቧል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ103 ቀናት በኋላ ሶስት ነጥቦችን አሳክቷል።

አመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የሊጉ የሁለት ጊዜ ሻምፒዮን ሀዋሳ ከተማ ከመሪዎቹ ተርታ የሚገኘው መቻልን 1 – 0 አሸንፏል።

በጨዋታው ኤርትራዊው ዓሊ ሱሌማን በ54ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ግብ ለሀይቆቹ አሸናፊነት በቂ ሆኗል።

ለበርካታ ቀናት እና ሳምንታት ከድል የራቀው ሀዋሳ ከተማ የመጨረሻ ድሉን ጥቅምት ዘጠኝ ቀን ሀድያ ሆሳዕናን 2 – 1 በረታበት ጨዋታ ላይ ማስመዝገቡ ይታወሳል።

- ማሰታውቂያ -

ውጤቱን ተከትሎ ሀዋሳ ከተማ ነጥቡን 15 በማድረስ ደረጃውን ወደ 16ኛ ከፍ ማድረግ ችሏል።

ድል አድርጎ የሊጉን መሪነት ዳግም መረከብ የሚችልበትን ዕድል ያመከነው መቻል በ27 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ለመቆየት ተገዷል።

ቡድኑ የዛሬውን ጨምሮ ካለፉት ተከታታይ አራት ጨዋታዎች ማግኘት ከሚገባው 12 ነጥቦች ማግኘት የቻለው ሶስቱን ብቻ ነው።

በ18ኛ ሳምንት መርሐግብር ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲጫወት መቻል በበኩሉ አራፊ ቡድን ነው።

በዕለቱ በቀዳሚነት ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ወልዋሎ አዲግራት ለተከታታይ ሶስተኛ ጨዋታ ከሽንፈት የራቀበትን ውጤት አስመዝግቧል።

ቡድኑ በ55ኛው ደቂቃ ላይ በዳዋ ሆጤሳ አማካይነት በፍፁም ቅጣት ምት በተቆጠረ ግብ ለ13 ያህል ደቂቃዎች መሪ መሆን ችሎ ነበር።

በ68ኛው ደቂቃ ላይ ግን ፍቃዱ አለሙ ኤልፓን አቻ ያደረገ ግብ ከመረብ አሳርፏል።

ዳዋ ሆጤሳ ከ259 ቀናት እንዲሁም ፍቃዱ አለሙ ከ225 ቀናት በኋላ በሊጉ ግብ ያስቆጠሩበት ጨዋታ ሆኗል።

ውጤቱን ተከትሎ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን 6 ሲያደርስ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በበኩሉ 19 አድርሷል።

በ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወልዋሎ አዲግራት ከድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከአዳማ ከተማ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል
Next Article መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር አፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል።

Biruk Hanchacha By Biruk Hanchacha 2 years ago
“ኢትዮጵያ ቡና ወደራቀበት የአፍሪካ መድረክ ለመመለስና ታሪክ ለመስራት ዝግጁ ነን” ኃይሌ ገ/ተንሳይ/ ኢት.ቡና/
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/
የጨዋታ ዘገባ | ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን አስቀጥለዋል
​ለአትሌት ምሩፅ ይፍጠር በካናዳ ቶሮንቶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የጸሎት ስነ ስርአት ተከናወነ 
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?