By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የአርባምንጭ ከተማው የፊት አጥቂ አህመድ ሁሴን ቡድኑ ከመቀሌ 70 እንደርታ ባደረገው ጨዋታ ላይ ጉዳት ማስተናገዱ ይታወሳል።

በ89ኛው ደቂቃ ላይ ከቀኝ መስመር የተሻገረለትን ኳስ ለማስቆጠር በሚያደርገው ጥረት ጉዳቱን ያስተናገደው አጥቂው ጨዋታውን ለመጨረስ ሳይችል ቀርቷል።

በጨዋታው ላይ የቡድኑን ቀዳሚ ግብ አስቆጥሮ የነበረም ሲሆን በአዲስ አበባ ተጨማሪ ምርምራ ካደረገ በኋላ በጉልበቱ የውጪኛው ክፍል ላይ የአጥንት ጉዳት ማስተናገዱ ተረጋግጧል።

ይህንንም ተከትሎ የአዞዎቹ እጅግ ወሳኝ ተጫዋች የሆነው አህመድ ለአንድ ወር ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ እርግጥ ሆኗል።

- ማሰታውቂያ -

አህመድ ሁሴን በውድድር ዘመኑ 14 የሊግ ጨዋታዎች ላይ ለ1,191 ደቂቃዎችን የተጫወተ ሲሆን 7 ግቦችን በማስቆጠርም የሊጉን ኮከብ ግብ አግቢነት ከአንተነህ ተፈራ እና ያሬድ ብርሀኑ ጋር በጥምር እየመራ ይገኛል።

 

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የመዲናዋ ክለቦች ከደርቢው ጨዋታ በፊት ወሳኝ ድሎችን አስመዝግበዋል
Next Article ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን ከፍ ያደረገበትን ውጤት አስመዝግቧል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችኢትዮ-ኤሌክትሪክ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአሰልጣኝ ኢየሩሳሌም ነጋሽ ዙርያ መግለጫ ሰጥቷል።

hatricksport team By hatricksport team 6 years ago
ሀትሪክ ዜና ትግርኛ| ንኣሰልጠንቲ ላዕለዋይ ሊግ ኢትዮጵያ መመሓየሺ ሞያ ዝኸውን ስልጠና ምሀብ ተጀሚሩ
ኢትዮጵያ ቡና አብዱልከሪም ወርቁን ስድስተኛ ተጫዋቹ አድርጎ አስፈርሟል
መቐለ 70 እንደርታን በሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ለማድረግ እየተሞከረ ነው…
ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም በገበያ ላይ ትውላለች፤ አታምልጦት፡፡
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?