By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የመዲናዋ ክለቦች ከደርቢው ጨዋታ በፊት ወሳኝ ድሎችን አስመዝግበዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማ

የመዲናዋ ክለቦች ከደርቢው ጨዋታ በፊት ወሳኝ ድሎችን አስመዝግበዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባዎቹ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል።

ከ9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን 2 – 0 አሸንፈዋል።

እስከ 76ኛው ደቂቃ ድረስ ያለ ግብ በተጓዘው ጨዋታ አብዱ ሳሚዮ ቻታኮራ ቅዱስ ጊዮርጊስን መሪ ያደረገ ግብ በ77ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።

ከስምንት ደቂቃዎች በኋላ ደግሞ አማኑኤል ኤርቦ ሁለተኛ ግብ አክሎ ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ የ2 – 0 አሸናፊነት እንዲጠናቀቅ አድርጓል።

- ማሰታውቂያ -

አማኑኤል ኤርቦ በጨዋታው ያስቆጠረውን ግብ ተከትሎ በውድድር ዓመቱ ያስቆጠራቸውን የግብ ብዛቶችንም 6 ማደረስ ችሏል።

ፈረሰኞቹ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ያላቸውን መልካም ውጤት ያስቀጠሉበት ውጤት ሆኖ ተመዘግቧል።

ቡድኑ ነጥቡን 28 በማድረስም በመጪው አርብ ጨዋታውን ከሚያደርገው የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድኅን ያለውን የነጥብ ልዩነት አንድ ብቻ አድርጓል።

በ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ሲጫወት ወላይታ ድቻ በበኩሉ ከመቀሌ 70 እንደርታ ይጫወታል።

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ባህርዳር ከተማን ከስድስት ዓመታት በኋላ ያሸነፈበትን ድል አስመዝግቧል።

ቡናማዎቹ 3 – 1 ባሸነፉበት ጨዋታ ኮንኮኒ ሀፍዝ በ6ኛ እና 36ኛ ደቂቃዎች ላይ እንዲሁም አንተነህ ተፈራ በ89ኛው ደቂቃ ላይ ግቦቹን አስቆጥረዋል።

አንተነህ ተፈራ ከያሬድ ብርሀኑ እና አህመድ ሁሴን በመቀጠል በውድድር ዓመቱ 7ኛ የሊግ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች ሆኗል።

በጨዋታው ሙጂብ ቃሲም ባህርዳር ከተማን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ በ15ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችሎ ነበር።

ኢትዮጵያ ቡና ድሉን ተከትሎ ነጥቡን 22 በማድረስ ወደ ሰባተኛ ደረጃ ከፍ ማለት ችሏል።

ባህርዳር ከተማ በበኩሉ ወደ ሊጉ መሪዎች ከፍ ማለት የሚችልበትን ዕድል ሳይጠቀም በመቅረቱ በ23 ነጥቦች 5ኛ ደረጃ ላይ ለመቆየት ተገዷል።

በቀጣይ ሳምንት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሲጫወት ባህርዳር ከተማ አራፊ ቡድን ነው።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፍሬው ኃይለገብርኤል የወሩ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመረጠ
Next Article አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችወልቂጤ ከተማ

የክለብ ፕሬዝዳንቱ ለኮረና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ዝግጅት የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ

ኑሬ ረጋሳ By ኑሬ ረጋሳ 6 years ago
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ
በሁለት ክለቦችና በ10 ተጨዋቾች ላይ ድጋሚ ምርመራ እየተደረገ ነው” የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር አመራሮች
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ/ LIVESCORE/ ይከታተሉ
“ዋናው” እና አዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተጣመሩ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?