By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፍሬው ኃይለገብርኤል የወሩ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመረጠ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎች

ፍሬው ኃይለገብርኤል የወሩ ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመረጠ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኡጋንዳው ካምፓላ ኩዊንስ አሰልጣኝ የሆነው ፍሬው ኃይለ ገብርኤል የኡጋንዳ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የታህሳስ ወር ኮከብ አሰልጣኝ በመሆን ተመርጧል።

የቀድሞው የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በወሩ ቡድኑን እየመራ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች በሶስቱ ሲያሸንፍ በአንዱ ነጥብ ተጋርቷል።

ቡድኑ በታህሳስ ወር ላይ ቱሮ ኩዊንስን 2 – 1 ፤ ኦሊላ ኤች ኤስን 3 – 0 ፣ ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስን 4 – 1 ሲረታ ከሺ ማሩንስ 0 – 0 ተለያይቷል።

አሰልጣኝ ፍሬው የወሩ ኮከብ ሆኖ መመረጡን ተከትሎም የ500 ሺህ የኡጋንዳ ሽልንግ እና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል።

- ማሰታውቂያ -

በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ በሊጉ ካዳረጋቸው 11 ጨዋታዎች በ7 አሸንፎ በ4 አቻ በመለያየት በ25 ነጥቦች ሊጉን በመምራት ላይ ይገኛል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ሲመለስ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
Next Article የመዲናዋ ክለቦች ከደርቢው ጨዋታ በፊት ወሳኝ ድሎችን አስመዝግበዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 2 years ago
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ቡና የስንብት ደብዳቤ አልቀበልም አለ
የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ይከታተሉ/
ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
“ይሄንን ምርጥ ክለብና ደጋፊ ትቶ የመሄድ ሃሣብ የለኝም፤ነገሮች ናቸው እየገፉኝ ያሉት” ፈቱዲን ጀማል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?