የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በሶስት ግብ ልዩነት አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለትም ቀጥለው ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን 3 - 0 አሸንፏል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ለ2016 ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተረከበ

*.... ለቦታው ሰባት አሰልጠሰኞች ተፎካክረዋል.... በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ የሚነገር ታሪክ ቢኖረውም በቅርብ አመታት ግን እያሽቆለቆለ የመጣው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞ የስሁል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ ክለቦች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም እና ድጋፍ ለማድረግ የታለመ ጉዞ ወደ መቀሌ ተደረገ።

  በሀገራችን በሰሜኑ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ለረዥም ግዜያት ከስፖርታዊ እንቅስቃሴ ርቀዉ የሚገኙት የትግራይ ክለቦች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም እና ድጋፍ ለማድረግ የታለመለት ጉዞ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ዲቻ በሊጉ መቆየት የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ወልቂጤ ከተማ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በዉጤት ደረጃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ውሳኔ እና የጨዋታ ቦታ እና ሰዓት ማስተካከያ!

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ28ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረጉ ሲሆን 6 ጎሎች በ5 ተጫዋቾች ተመዝግበዋል። በሁለቱ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በይደር ቆይቶ የተደረገው 46ኛው የሸገር ደርቢ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። በጨዋታው ኢትዮጵያበ ቡና በኩል በረከት አማረ ፣ ራምኬል ጀምስ ፣ ወልደአማኑኤል ጌቱ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ አምባሳደሯ ኢንተ. አርቢትርሊዲያ ታፈሰ ከዳኝነቱ አለም ነገ በክብር ትሸኛለች…

*...ሊዲያ ታፈሰ... *...ኢንተ.አርቢትር... *... የቅርጫት ኳስ ስፖርተኛ... *..ወንዶችን በቻን ውድድር በማጫወት የመጀመሪያ ሴት ዳኛ *...የሴቶች የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜን ያጫወተች... *...የአፍሪካና የአለም ዋንጫዎችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ስድስት የ28ኛ ሳምንት እና አንድ የ26ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተደርጎ አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ...