ትላንት አላዛር ማርቆስን ማስፈረማቸዉን ይፋ ያደረጉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ደግሞ የሌላኛዉን ግብ ጠባቂያቸዉን ይገርማል መኳንንትን ኮንትራት ማራዘማቸዉን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቹ በባህርዳር ከነማ...
ፈረሰኞቹ ላለፉት አመታት ሲያገለግል የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ለተጨማሪ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የሚያቆየዉን የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ተጫዋቹ በፈረሰኞች ቤት...
የ2015 ዓ/ም የዉድድር ዘመን ላይ በተሳተፉበት የዉድድር እርከኖች ላይ ሻምፒዮን ለሆኑት ለወንዶቹ ለዋናዉ እና ከ17 ዓመት በታች ለሆነዉ ቡድን እንዲሁም ለሴቶች ቡድኑ...
"በሊጉ አሁን ከሚከፈል ደመወዝ ያልተጋነነ ክፍያ እንከፍላለን" አቶ ባዩ አቡሃይ /የክለቡ ፕሬዝዳንት/ "በፕሪሚየር ሊጉ የተሻሉ ከሚባሉ አሰልጣኞች ያላነሰ ደመወዝ ይከፈለኛል" አሰልጣኙ ውበቱ አባተ...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻለዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዝውውር ገበያዉ ላይ በመንቀሳቀስ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ በመቀላቀል...
በቀጣይ በካፍ ኮንፌዴሬሽን የሚሳተፉት የጣና ሞገዶቹ በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፤ባለፈዉ ሳምንት የፍሬዉ ሰለሞንን ዝዉዉር ያጠናቀቁት የጣና ሞገዶቹ ዛሬም ግብ...
የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበረዉን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተን አፄዎቹ በይፋ የክለባቸዉ አሰልጣኝ አድርገዉ ቀጥረዋል። የ2014 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉ አግኝተዋል። ሲዳማ ቡናዎች የሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ፍሬ የሆነዉን እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ዋናዉ ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident