የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቹ ጋር ተለያይቷል!

ባለፈዉ አመት በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ ሄኖክ ድልቢ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ሀትሪክ አረጋግጣለች። ያለፈዉን የዉድድር አመት 4ተኛ ደረጃ ይዞ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምስት ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝሟል!

  በዛሬዉ እለት ወደ ዝዉዉሩ ገበያ በመግባት አማኑኤል ኤርቦን ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ያስፈረሙት ፈረሰኞቹ የአምስት ተጫዋቾችን ኮንትራት ማደሳቸዉን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቾቹ በቅዱስ ጊዮርጊስ...

ለገጣፎ ለገዳዲቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት መስመር አጥቂ አስፈርመዋል!

  የ 2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉን ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። ያለፈዉን አመት በለገጣፎ ለገዳዲ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ተጫዋች አስፈርመዋል!

  በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ከአዛም ጋር የተደለደሉት የጣና ሞገዶቹ  በዚህ ክረምት የክለቡን አራተኛ ፈራሚ ይፋ አድርገዋል። በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ድሬደዋ ያለፈዉን የዉድድር አመት ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ወደ መቻል….?

  በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ የሚታይ ትልቅ አሻራ ከጣሉ ክለቦች መሀል አንዱ የሆነው መቻል ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን ለመቅጠር ከጫፍ መድረሱ ተነገረ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ዝግጅታቸውን መቼ ይጀምራሉ ?

የ2015 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል ። በትናንትናው ዕለት ይፋ በተደረገው...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል !!

በዘንድሮዉ አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 42 ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ ሲዳማ ቡና በዝውውር ገበያዉ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የተከላካዩን ኮንትራት አራዝሟል!

  በዚህ የዉድድር አመት ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረዉ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሲዳማ ቡና ያሳለፈዉ ጊት ጋት...