👉 ፌዴሬሽኑ በበኩሉ እኔም አራት ክለቦችን አግጃለሁ ብሏል... ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ ከተጨዋቾች ክፍያና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የፕሪሚየር ሊጉን አምስት ክለቦች ላይ...
"የሜድሮክ ግሩፕ ተቋማት ያልከፈሉን ወደ 67 ሚሊዮን ብር አለን አሁንም ታግሰን ክፍያውን እንዲሰጡን እየጣርን ነው " " 8 አመት ሙሉ ተካሰናል ከአስራ አምስት...
በአዲሱ የውድድር ዘመን ማለትም በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም የመጫወቻ ሜዳ ችግር ትልቁ ፈተና እንደሚሆን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የውድድር እና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰብሳቢ...
የቀድሞ አሰልጣኙን ዉበቱ አባተ በዋና አሰልጣኝነት የሾመዉ ፋሲል ከነማ በቅርቡ በአሜሪካዉ ክለብ የሙከራ ጊዜ ማሳለፍ የቻለዉን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል። በዚህም...
*..... ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተፈጸመው የስያሜ መብት ስምምነቱ ይፋ አልተደረገም.... *..... የሽልማቱ ገንዘብም መቀራረብ አነጋጋሪ ሆኗል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር...
የ2015 አመት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጦች ዛሬ ምሽት በሀያት ሪጀንሲ በርካታ የስፖርቱ እና እግርኳሱ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም የቀድሞ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች...
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና የ2016 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ...
*.... በ9 አመት ውስጥ የተገኘና የኢንተርናሽናል አርቢትሮች ግዛትን የጣሰ አርቢትር ሆኗል...... *.... ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛውም ለሁለት አመታት በተከታታይ ያሸነፈ ረዳት አርቢትር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident