By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Reading: ፊፋ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስት ክለቦችን ከዝውውር አገደ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
Š 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዲሲፕሊን ውሳኔየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ፊፋ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስት ክለቦችን ከዝውውር አገደ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
Share
SHARE

👉 ፌዴሬሽኑ በበኩሉ እኔም አራት ክለቦችን አግጃለሁ
ብሏል…

ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ ከተጨዋቾች ክፍያና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የፕሪሚየር ሊጉን አምስት ክለቦች ላይ ርምጃ መውሰዱ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

ፊፋ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እንደገለጸው ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ኢትዮጵያ መድን ፣ወልቂጤ ከተማና ከቀናቶች በፊት ደግሞ ፋሲል ከነማን ማገዱን አስታውቋል። ሀድያ ሆሳዕናና አዳማ ከተማ በፊፋ ታግደው የነበረ ቢሆንም የሚጠበቅባቸውን በመክፈላቸው እገዳው መነሳቱ ታውቋል። ሌሎቹ አራት ክለቦች ደግሞ ማለትም በፊፋ ዕገዳው የተነሳላቸው ሀድያ ሆሳዕናና አዳማ ከተማን ጨምሮ መቻልና ድሬዳዋ ከተማ በፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ መሰረት የትኛውንም ዝውውር ማድረግ እንደማይችሉ ታውቋል። በዚህም መሰረት ሰባቱም ክለቦች ከፌዴሬሽን የመመዝገቢያ ወረቀቱን ወስደው ማስፈረም ቢችሉም ፊፋ ወደ ሚያውቀውና ወደሚጸድቅበት ቋት መግባት እንደማይችል የኢትዮጵያ እግር ኳስ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ አብርሃም ገ/ማሪያም ተናግረዋል።

በፌዴሬሽኑ የፍትህ አካላት የሚወሰኑ የእገዳ ውሳኔዎች በአመራሮች ሽምግልና መግባት ክለቦቹ የልብ ልብ ተሰምቷቸው የታዘዙትን ሳይፈጽሙ የሀገር ውስጥ ተጨዋቾች መብት ሲጣስና የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በፍትህ ያለህ ባዮች ሲንኳኳ ለአመታት ኖሯል ይህ ሁኔታ እንዳይቀጥል የስፖርት ቤተሰቡ ጥሪ ሆኗል።

- ማሰታውቂያ -

“አራቱ በፊፋ ያልታገዱ ክለቦች የተወሰነውን ውሳኔ የግድ ማክበር አለባቸው። ሳይከፍሉ ዝውውራቸው ቢጸድቅና ተጨዋቾቹ ቢከሱ ጠንከር ያለ ቅጣት ፌዴሬሽኑ ላይ ስለሚያስከትል የተወሰነውን ተግባራዊ ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭም አይኖርም” ሲሉ አቶ አብርሃም አሳስበዋል።

ከሰባቱ ቅጣት የተላለፈባቸው ክለቦች የመጨረሻው የፋሲል ከነማ ሲሆን በላይቤሪያዊው ክሌይመንት ሞሊ ካርፐህ የደመወዝ ይከፈለኝ ክስን ፊፋ መቀበሉን በመግለጽ ከነሀሴ 11/2023 ጀምሮ ባሉት 45 ለቀናት ውስጥ ለላይቤሪያው ተጨዋች 4,180,440 እስከሚከፍሉበት ቀን ድረስ 5 በመቶ ወለድ ጭምር እንዲከፍሉ አሳስቦ ክለቡ የተጨዋቹን ደመወዝ ካልከፈለ ከሶስት ተከታታይ የዝውውር መስኮት እንደሚያገደው አስጠንቅቋል። ፊፋ ከደመወዙ ውጪ ተጨዋቹ ያቀረበው ተጨማሪ የካሳ ክሶችን ውድቅ ማድረጉንም አስረድቷል።

ፋሲል ከነማ ላይቤሪያዊውን ተጨዋች ለማስፈረም የቅድመ ኮንትራት ስምምነት ከፈረመ በኋላ ሃሳቡን በመቀየሩ ተጨዋቹም ጉዳዩን ወደ ፊፋ እንደወሰደውና ፋሲል ከነማም ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ መደረጉ ታውቋል። የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አቢዮት ብርሃኑ የክለቡ ይግባኝ ውድቅ መደረጉንና እንዲከፍሉ መወሰኑን ገልጸዋል። ጉዳዩ የተከሰተውም ኦሴ ማውሊን የማዘዋወር ዕድል ሲገኝ በተፈጠረ መዘናጋት መሆኑንም ጨምረው አስረድተዋል።

በፊፋ ዕገዳ ምክንያት አስቻለሁ ታመነ ወደ መቻል ጋቶች ፓኖም ወደ ፋሲል ከነማ ያደረጉት ትልልቅ ዝውውሮች ላይ ዕክል መፍጠሩ ታውቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ፈረሰኞቹ በፋይናንስ ራሳቸውን የማጠናከር ዘመቻ ሊከፍቱ ነው
Next Article ወጣቱ ኮከብ ዮሴፍ ታረቀኝ ዛሬ ለሊት ለሙከራ ወደ ካይሮ ያቀናል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ወልቂጤ ከተማ

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 6 years ago
ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ሆነው ተሹመዋል።
ስዩም ከበደ የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል!!!
የጦና ንቦቹ የሊጉን መሪ ሲረቱ አዞዎቹ አፄዎቹን በድጋሚ አሸንፈዋል
አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

Š Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?