በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ቡድን ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አገባደዋል ።...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 27 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን...
👉 አመራሮቹ ዝምታን መርጠዋል... ወልቂጤ ከተማ ደመወዝ ከከፈለን አምስት ወር አልፎናል ከዚህ በኋላ አንታገስም ያሉ በርካታ ተጨዋቾች ከሆቴል መውጣታቸው ታውቋል። ክለቡ ኢትዮጵያ ቡናን...
"እኔን ለማስፈረም ለሚፈልጉኝ ክለቦች በሬ ክፍት ነው" "በሀምበሪቾ ደስተኛ ነኝ ግን ደመወዝ የለም ጥቅማ ጥቅምም የለም ቤተሰቤን መምራት ከበደኝ" ቴዎድሮስ በቀለ /ሀምበሪቾ ዱራሜ/...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 20 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት እንደሚካሄድ ይታወቃል። ውድድሩ ሐሙስ ጥር 16/2016 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 10 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
*....ተጨዋቾቹ ተበድረው በከፈሉት ሰርቪስ ከአዳማ አዲስ አበባ መጥተዋል... *.....ክለቡ ደግሞ ይታገሱን ችግሩን ለመፍታት እየጣርን ነው እያለ ነው...... ሃያ ሁለት የሀምበሪቾ ዱራሜ ተጨዋችች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident