By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 10 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ስድስት በመሸናነፍ ቀሪ ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 20 ጎሎች በ19  ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 37 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ ሶስት ቀይ ካርድ(በሁለተኛ ቢጫ) ተመዝግቧል ።

በሳምንቱ አምስት ተጫዋቾች እና አንድ አሰልጣኝ ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል። ዓለምብርሀን ይግዛው(ፋሲል ከነማ)፣ ያሬድ ባየህ(ባህርዳር ከተማ) እና ያሬድ ካሳዬ(ኢትዮጵያ መድን ) በሳምንቱ ጨዋታዎች ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው ቀይ ካርድ አይተው ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ሲሆን ተጫዋቾቹ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ እንዱሁም ጊት ጋትኩት(ሲዳማ ቡና) እና ቢንያም ፍቅሩ(ወላይታ ድቻ) በተለያዩ 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ የተመለከቱ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል ።
አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደ ጊዮርጊስ (ሻሸመኔ ከተማ – ዋና አሰልጣኝ) ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው የ10ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ግጥሚያው ከተጠናቀቀ በኋላ ለመገናኛ ብዙሃን አሰራርን የሚተች እና የጨዋታ አመራሮችን ክብር የሚነካ አስተያየት ስለመስጠታቸው ሪፖርት ቀርቦባቸው አሰልጣኙ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 3 /ሶስት ወር/ ጨዋታ እዲታገዱና ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 10000 /አስር ሺህ/ እንዲከፍሉ ወስኗል::

በሁለት ክለቦች ላይም የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፏል። ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ በሳምንቱ የየክለቦቻቸው አምስት ተጫዋቾች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሀምበሪቾ ዱራሜ በ22 ተጨዋቾች ተከሰሰ
Next Article ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሃ ግብር ቀጥታ ስርጭት !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ለሚስፈልጋቸው አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

hatricksport team By hatricksport team 6 years ago
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፓይለት ከአስራ አምስት ዓመት በታች ፕሮጀክት የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሂዷል።
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕናን ሃላፊነት በፊርማው አጽንቷል
የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮጊስ ከደረጀው ግርጌ ላይ ከሚኘው ወላይታ ዲቻ  ጋር አቻ ተለያዩ
“እግር ኳሱ ጋር ያለው ሽኩቻና መጠላለፍ መቆም አለበት” “የእኛ ተጨዋቾች እንደ ኢትዮጵያ ብር ለሀገር ውስጥ ብቻ ነው የሚያገለግሉት እንደ ዶላር ከሀገር ውጪም መስራት አለባቸው”ግርማ ሳህሌ ከፈረንሳይ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?