By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 20 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 18 ጎሎች በ16  ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 41 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ ተመዝግቧል ።

በሳምንቱ አራት ተጫዋቾች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል።  አለልኝ አዘነ(ባህር ዳር ከተማ) እና ፍሬዘር ካሳ(ባህር ዳር ከተማ) በተለያዩ 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ የተመለከቱ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ ፤ በኃይሉ ግርማ(መቻል) የተጋጣሚን ቡድን ተጫዋች በመራገጥ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል እንዲሁም በረከት ወልደዮሀንስ /ሀዲያ ሆሳዕና-ተጫዋች/ ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር በነበረው የ12ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ የእለቱን ዳኞች አጸያፊ ስድብ ስለመሳደቡ ሪፖርት ቀርቦበት በፈጸመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሠረት 3/ሶስት/ ጨዋታ እንዲታገድና ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል ተወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

በሁለት ክለቦች ላይም የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፏል። ሀምበሪቾ እና ባህርዳር ከተማ በሳምንቱ የየክለቦቻቸው አምስት ተጫዋቾች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል።

በተጨማሪም ከ13ኛ የውድድር ሳምንት ጀምሮ የ9 ሰዓት የጨዋታ መርሃግብሮች በአዳማ ካለው የአየር ፀባይ አንፃር በጨዋታው 25ኛ እና 70ኛ ደቂቃ ላይ ከአንድ ደቂቃ ያልበለጠ የሜዳ ላይ የውሃ እረፍት የሚኖራቸው መሆኑን የውድድር እና ስነስርዓት ኮሚቴ አሳውቋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን:- ዋናው ትጥቅ አምራች ተቋምን ከስሻለሁ አለ…..
Next Article “በሀምበሪቾ ደስተኛ ነኝ ግን ደመወዝ የለም ጥቅማ ጥቅምም የለም ቤተሰቤን መምራት ከበደኝ” ቴዎድሮስ በቀለ /ሀምበሪቾ ዱራሜ/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣችን የመጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ/ም እትሟን pdf ይመልከቱ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
መከላከያዎች በ2 ተጨዋቾቻቸው ተከሰዋል
Ethiopian Premier League Week 12 recap | Core Points, Results, Scores, and League standing
The Big Interview: Haile G/Selassie Ι Ι የኃይሌ ገ/ሥላሴን ዝምታ የሰበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ
ዜና | በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?