By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 27 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት በመሸናነፍ ቀሪ አንዱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 18 ጎሎች በ16  ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 34 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አራት ቀይ ካርድ ተመዝግቧል ።

- ማሰታውቂያ -

በሳምንቱ በሰባት ተጫዋቾች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል። ወጋየሁ ቡርቃ(ሻሸመኔ ከተማ) ዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል ፣ አቤኔዘር ዮሐንስ(ሃዋሳ ከተማ)፣ ሱሌማን ሀሚድ(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው ቀይ ካርድ አይተው ከጨዋታ የተወገዱ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ ፤ ፍሬው ጌታሁን(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) የተጋጣሚን ቡድን ግልፅ ግብ የማግባት ዕድል በማበላሸት ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል እንዲሁም ወጋየሁ ቡርቃ(ሻሸመኔ ከተማ)፣ መድሃኔ ብርሀኔ(ሃዋሳ ከተማ) ፣ አቤል አሰበ (ድሬደዋ ከተማ) እና ዳግም ንጉሴ(ሀዲያ ሆሳዕና) በተለያዩ 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቀቂያ የተመለከቱ ሲሆን ተጫዋቾቹ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል ።

በሶስት ክለቦች ላይም ተመሳሳይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(ሱሌማን ሀሚድ፣ ብሩክ እንዳለ፣ ካሌብ አማንክዋህ እና ፍሬው ጌታሁን) ፤  ቅዱስ ጊዮርጊስ (ተገኑ ተሾመ፣ ቢንያም በላይ፣ በረከት ወልዴ፣ ባህሩ ነጋሽ እና ኄኖክ አዱኛ) እንዲሁም ሃዋሳ ከተማ(አቤኔዘር ዮሐንስ፣መድሃኔ ብርሀኔ፣ እዮብ ዓለማየሁ እና አዲሱ አቱላ) በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ሶስቱ ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል፡፡

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ወልቂጤ ከተማና አዳማ ከተማ በደመወዝ ጠያቂ ተጨዋቾች ተወጥረዋል
Next Article የአዲሰ አበባ ስታዲየም ተካሄደ በተባለው ዝርፊያ ተጠርጥረው በፖሊስ የተያዙት ተጠርጣሪዎች በሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ምክንያት እንዲፈቱ መደረጉ ቁጣ ቀስቅሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | በሮድዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና አሸንፏል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 3 years ago
​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአትሌቲክስ ጉዳዮች ዙሪያ ለስፖርት ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የጨዋታ ዘገባ |ነብሮቹ ከአዞዎቹ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
ድሬድዋ ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አሁንም ማሸነፍ ተስኖታል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?