የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
መቻልአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ብሩክ ባይሳ እና ፋሃድ አዚዝ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቅጣት ተላልፎበታል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ብሩክ ባይሳ (አርባምንጭ ከተማ): ሐሙስ ሚያዝያ 2 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ24ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...

ዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የክለቦች ደንብን ያልተከተለ የገንዘብ ክፍያን ተከትሎ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የስፖርት ጋዜጠኞች በሚል በጠቀሰው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ጠይቋል። በወቅቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሄኖክ ሀሰን፣ ብሩክ ማርቆስ እና አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሄኖክ ሀሰን (ድሬደዋ ከተማ): ረቡዕ መጋቢት 24 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ23ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 78...

መቻልሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ

*...መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል.... *... የተጨዋቾቹ ቅጣት የመክፈያ የመጨረሻ ቀነ ገደብ በቀጣዩ ማክሰኞ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋቾች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሙሳ ራመታን ፣ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ቢኒያም ካሣሁን የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሙሳ ራመታን (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ክለቡ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ22ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+6 ኛ ደቂቃ ላይ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ረድዋን ሸረፉ ፣ ቤንጃሚን ኮቴ ፣ መድሃኔ ብርሀኔ እና ሐብታሙ ተከስተ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች   1. ረድዋን ሸረፉ (አዳማ ከተማ)  ክለቡ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ባደረገው የ21ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 57 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ...