By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሄኖክ ሀሰን፣ ብሩክ ማርቆስ እና አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሄኖክ ሀሰን፣ ብሩክ ማርቆስ እና አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 11 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ሄኖክ ሀሰን (ድሬደዋ ከተማ): ረቡዕ መጋቢት 24 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ23ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 78 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ብሩክ ማርቆስ (ሀዲያ ሆሳዕና):  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

ተጋጣሚዎች

  1. መቐለ 70 እንደርታ – ሀዲያ ሆሳዕና
  2. ሀዲያ ሆሳዕና – ፋሲል ከነማ
  3. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ – ሀዲያ ሆሳዕና
  4. ሀዲያ ሆሳዕና – ባህርዳር ከተማ
  5. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ሀዲያ ሆሳዕና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

- ማሰታውቂያ -

3. ድሬደዋ ከተማ: ክለቡ ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ23 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. አብዱልሰላም የሱፍ
  2. ሄኖክ ሀሰን
  3. አላዛር ማረነ
  4. ሄኖክ ሀሰን
  5. ጀሚል ያቆብ
  6. አህመድ ረሺድ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ እፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

4. አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ (ረዳት አሰልጣኝ) / ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነበረው የ21ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በውድድር አመቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል። ስለሆነም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13.3 በተቁ 16 መሠረት አሰልጣኙ 1/አንድ/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍሉ ወስኗል።

ጥሪ

አሰልጣኝ ተረፈ ሂርጳሳ (ድሬዳዋ ከተማ-ረዳት አሰልጣኝ) የፕሪምየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሊያነጋግሮት ስለሚፈልግ እሁድ መጋቢት 28 2017 ጠዋት 4፡30 ስዓት ታደሰ እንጆሪ ሆቴል (ሀዋሳ-ቅድመ ስብሰባ በሚደረግት ቦታ) እንዲገኙ ጥሪውን ያስተላልፋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ
Next Article የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችአዳማ ከተማ

ዮናስ በርታ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

ናሁሰናይ ታምር By ናሁሰናይ ታምር 6 years ago
ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል
ባህር ዳር ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል !
ፈረሰኞቹ ዝግጅታቸውን መቼ ይጀምራሉ ?
የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናው መቀሌ 70 እንደርታ ከመቻል ነጥብ ተጋርተዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?