By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሲዳማ ቡናሰበር ዜናመቻል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 11 months ago
Share
SHARE

*…መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል….

*… የተጨዋቾቹ ቅጣት የመክፈያ የመጨረሻ ቀነ ገደብ በቀጣዩ ማክሰኞ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋቾች ለየክለቦቻቸው መጫወት እንደማይችሉ ፕሪሚየር ሊጉ ትዕዛዝ ሰጥቷል…

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ቅር የተሰኙት ሁለት ክለቦችና ተጨዋቾቻቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበሩን ከሰሱ።

ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው ጉዳዩን ወደመደበኛ ፍርድ ቤት በመውሰድ ፕሪሚየር ሊጉን ከሰዋል። በዚህም ለሚያዚያ 2፣14፣16 እና 21 ለሊግ ኩባንያው የፍርድ ቤት መጥሪያ ደርሶት ዓርብ ዕለት መጥሪያውን መቀበሉንም ሊግ ኩባንያው አረጋግጧል።

- ማሰታውቂያ -

ፕሪሚር ሊጉ ደንብና መመሪያውን ጥሰዋል ባላቸው ክለቦችና ተጨዋቾች ላይ ከፍተኛ የተባለ የገንዘብ ቅጣት በማስተላለፉ ለፌዴሬሽኑ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ይግባኝ ቢሉም ኮሚቴው የተላለፈው ውሳኔ ትክክል ነው ብሎ ማጽናቱ ይታወሳል።

የክለቦቹንና የተጨዋችቹን የክስ ሂደት የያዙት ጠበቃና የህግ አማካሪ ወደሆኑት አቶ ብርሃኑ በጋሻው የግል ስልክ ላይ በተደጋጋሚ ጊዜ ደውለን ምላሽ ባይሰጡንም በቀጣይ ስናገኛቸው ግን ሙሉ የክስ ሂደቱነ አጠናክረን የምንገልጽ ይሆናል።

በተመሳሳይ ዜና ቅጣት የተላለፈባቸው ተጨዋቾች በሙሉ የወሰዱትን ብር እንዲመልሱና 200ሺህ የቅጣት ብር እንዲከፍሉ የተሰጣቸው የሰባት ቀናት ገደብ የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል።

በመሆኑም ተጨዋቾቹ ውሳኔውን እስከ ማክሰኞ ድረስ ተግባራዊ ካላደረጉ ከፊታቸን ረቡዕ ሚያዚያ 3/2017 ጀምሮ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋችች መሰለፍ እንደማይችሉ ለውድድር ክፍል ትዕዛዝ መሰጠቱ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article “ከ40 እስከ 50 ሺህ ዶላር የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚሸፍንልን ይሆናል” “በቀጣይ አምስት ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀገሩና በደጋፊው ፊት መጫወት የሚችልበት ዕድል አለው…..” አቶ ባህሩ ጥላሁን ፦ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ
Next Article ሄኖክ ሀሰን፣ ብሩክ ማርቆስ እና አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

“ቅ/ጊዮርጊስ ዋንጫ ማንሳቱ ላይ ተስፋ አይቆርጥም፤ የደርቢ ጨዋታውንም ያሸንፋል” ሄኖክ አዱኛ /ቅ/ጊዮርጊስ/

hatricksport team By hatricksport team 7 years ago
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ኢትዮጵያ ቡናን አይመራም
ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቋል!!
“የደጋፊው አቀባበል ከአቅሜ በላይ በመሆኑ ምነው አምላኬ ሜዳ ውስጥ ገብቼ የማስደስትበት ዕድልን እንደገና ቢሰጠኝ ብዬ እስከመመኘት ደርሻለሁ” ሙሉጌታ ከበደ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስከ መቐለ 70 እንደርታ (2-1)
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?