By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “ከ40 እስከ 50 ሺህ ዶላር የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚሸፍንልን ይሆናል” “በቀጣይ አምስት ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀገሩና በደጋፊው ፊት መጫወት የሚችልበት ዕድል አለው…..” አቶ ባህሩ ጥላሁን ፦ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

“ከ40 እስከ 50 ሺህ ዶላር የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚሸፍንልን ይሆናል” “በቀጣይ አምስት ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀገሩና በደጋፊው ፊት መጫወት የሚችልበት ዕድል አለው…..” አቶ ባህሩ ጥላሁን ፦ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 12 months ago
Share
SHARE

በዛሬው መግለጫ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ከአስተዳደራዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ነጥቦችን አንስተዋል።

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ባላቸው ጥሩ ግንኙነት አማካይነት ብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታዎቹን ሲያደርግ ከአውሮፕላን ጉዞ ውጪ ያሉ ወጪዎች በሙሉ በሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንደሚሸፈኑ ገልፀዋል።

በፌዴሬሽኑ የተሸፈነውን ወጪ የገንዘብ መጠንም ዋና ስራ አስፈፃሚው በመግለጫው ገልፀዋል።

“የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሆቴል ፣ የትራስፖርት(ሞሮኮ ላይ) ፣ ዳኞች የሚያርፉበት እና ለነሱ የሚመደበው መኪና ከዛ በተጨማሪም ደግሞ ለግብፅ እና ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች የሚመደቡ መኪናዎች እና የፋሲሊቲ ወጪዎች ይኖራሉ እና ከ40 እስከ 50 ሺህ ዶላር የሚሆን ወጪ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚሸፍንልን ይሆናል።”

- ማሰታውቂያ -

አቶ ባህሩ አክለውም ገና የምድብ ድልድሉ ሲወጣ ለዚህ ጨዋታ የማርኬቲንግ ስራዎች መሰራት መጀመሩን ገልፀው የተለያዩ ካምፓኒዎች ጥያቄዎችን አቅርበው ሴፍዌይ ከሚባል ተቋም ጋር ስምምነት መፈፀሙን ተናግረዋል።

በዚህም ፌዴሬሽኑ ለአርብ ለሊቱ የግብፅ ጨዋታ ብቻ 70 ሺህ ዶላር ገቢ ያገኛል ብለዋል።

አቶ ባህሩ በዛሬው መግለጫቸው ከሰሞኑ በስፋት ወደ መጠናቀቁ ስለመቃረቡ እየተነገረ ስለሚገኘው ባህርዳር ስታዲየም ጋር በተያያዘ ለተነሳላቸው ጥያቄ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

የባህርዳር ስታድየም ግንባታ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ክፍል ሰፊ ክትትል እየተደረገበት ያለ ነው ሲሉ ዋና ስራ አስፈፃሚው ተናግረዋል።

“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያቶች የሰጣቸው ግብረ መልሶችን በአግባቡ ተከትሎ በመናበብ እየተሰራ ያለ ስታድየም ቢኖር የባህርዳር ስታድየም ነው።”

አክለውም የባህርዳር ስታድየምን የካፍ እና የፊፋን መስፈርቶች አያሟላም ብሎ ያገደው የቀድሞው የካፍ የክለብ ላይሰንሲንግ ኃላፊ መሀመድ ሲዳት እየተሰራ ባለው ስራ መደነቁን ገልፀዋል።

“መሐመድ ሲዳት እየተሰራ ባለው ስራ ተደንቆ ፤ ስራው በዚህ ደረጃ የሚቀጥል ከሆነ በቀጣይ አምስት ወራት ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀገሩና በደጋፊው ፊት መጫወት የሚችልበት ዕድል አለው ብሎ በእርግጠኝነት የተናገረበት ነው።”

ሌሎችም በሀገሪቱ የሚገኙ ስታድየሞች የባህርዳር ስታድየም ተሞክሮ እንዲወስዱ እና ብሔራዊ ቡድኑ በሀገሩ እዲጫወት እንዲያደርጉ ጥሪ ያደረጉት አቶ ባህሩ ጥላሁን መሀመድ ሲዳት በግላቸው የአማካሪ ድርጅት አማካይነት ሌሎችንም ስታድየም ጎብኝተው ለፌዴሬሽኑ ሪፖርት አቅርበዋል ብለዋል።

መሀመድ ሲዳት የአደይ አበባ ፣ የባህር ዳር ፣ የአዲስ አበባ ፣ የድሬዳዋ ፣ የጅማ ዩኒቨርስቲ እና የአቃቂ ቃሊቲ ስታድየሞችን ጎብኝተው ለፌዴሬሽኑ ሪፖርት ማስገባታቸውንም ጠቅሰዋል።

ከነዚህ ስታድየሞች መካከል የአደይ አበባ ፣ የባህርዳር እና የአቃቂ ቃሊቲ ስታድየሞች ደረጃቸውን ጠብቀው እየተሰሩ ያሉት ናቸውም ብለዋል።

በተጨማሪም ከስታዲየም ፋሲሊቲዎች ጋር በተያያዝ ፌዴሬሽኑ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን በደንብ የሚከተታል የጎደሉ ነገሮችን እየተመለከተ ግብረ መልስ የሚሰጥ ኮሚቴ መቋቋሙን ገልፀዋል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article “መከላከሉን አንንቅም ፤ ማጥቃቱንም አንተውም” “ከጨዋታ መንገድ ጋር በተያያዘ…እነ ሱራፌል ፣ ከነዓን እና ጋቶችን አላካተተንም” “በሂደት ለውጦችን ታያላችሁ” “አቡበከር ጤናማ ከሆነ ጥሩ ነገር መስራት የሚችል ልጅ ነው” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ
Next Article የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግቅዱስ ጊዮርጊስሀዋሳ ከተማሪፖርት

ሪፖርት | በደጋፊዎች ረብሻ ያልተደረገው ጨዋታ ዛሬ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 7 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ሀድያ ሆሳዕናን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ኒጀር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደ !
ሁለት የመክፈቻ ቀን ጨዋታዎች በጎል ድርቅ እንደተመቱ ተጠናቀዋል
የጨዋታ ዘገባ |ክትፎዎቹ ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አመቱን በድል ደምድመዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?