By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 11 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የክለቦች ደንብን ያልተከተለ የገንዘብ ክፍያን ተከትሎ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የስፖርት ጋዜጠኞች በሚል በጠቀሰው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ጠይቋል።

በወቅቱ በተሰጠው መግለጫ ስማቸው ያልተጠቀሰ ሶስት የስፖርት ጋዜጠኞች በጉዳዩ ላይ እጃቸው አለበት ተብሎ መነገሩ ይታወሳል።

የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ያወጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።

“የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ከለቦች “የህገ-ወጥ” የገንዘብ ዝውውር እና ከፍያ ጋርበተያያዘ የካቲት 20፣ 2017 ዓም ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶ ነበር፡፡

- ማሰታውቂያ -

አከሲዮን ማህበሩ በሊጉ የክለቦች ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ከፍያ ጋር በተያያዘ ያወጣው ሪፖርት እና ቅጣት ገና በሂደት ላይ ያለ ቢሆንም የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ለአመታት ሲያነሱት፣ መፍትሄ ያሻዋል በሚልም ሲጮሁለት የከረመ ጉዳይ በመሆኑ ጅምሩን የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ያበረታታል፡፡ ፍትሃዊ እና ግልጽ አሰራር በእግርኳሱ ውስጥ እንዲኖርም ማህበራችን ከአክሲዮን ማህበሩ ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነው፡፡

ይሁን እንጂ የካቲት 20፣2017 በጠራው ጋዜጣዊ ጉባኤ 3 (ሶስት) የስፖርት ጋዜጠኞች አሉ በሚል ያወጣውን መረጃ ዛሬም ድረስ ብንጠብቅም አክሲዮን ማህበሩ ይፋ አላደረገም፡፡ የስፖርት ጋዜጠኞች እንደማንኛውም ዜጋ ካጠፉ የማይጠየቁበት ምከንያት እንደሌለ ማህበራችን በፅኑ ያምናል፡፡ ለዚህም ነው ዛሬም ድረስ በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ዝምታን የመረጠው::

ጉዳዩ የስፖርት ጋዜጠኞችን ስም እና ዝና የሚያጎድፍ፣ ስነልቦናዊ ጫናም የፈጠረ ነው፡፡ አከሲዮን ማህበሩ መረጃው አለኝ ካለ ማውጣት፤ ካልሆነ ደግሞ ዝም ማለት ሲገባው በዚህ መልኩ በእንጥልጥል በቀረ ሀሳብ “ሀሜት” በሚመስል መልኩ መረጃን ማውጣት ተገቢ መስሎ አልታየንም፡፡

ስለሆነም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ማብራሪያ እንዲሠጠን በትህትና እንጠይቃለን፡፡”

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሄኖክ ሀሰን፣ ብሩክ ማርቆስ እና አሰልጣኝ አትክልቲ በርሃ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም ከክለብ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል
Next Article ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታን ይመራሉ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርትን ነገ በማለዳ  ይጠብቋትዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በማለዳም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ስፖርት ዘገባዎችን ለንባብ ታቀርብሎታለች

hatricksport team By hatricksport team 8 years ago
ፈረሰኞቹ ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር ልምምዳቸውን ለመጀመር ቢሾፍቱ ገቡ::
ስሙ እንዲነሳ የማይፈልግ የነበረው ጭምቱ እና ክስተቱ አሰልጣኝ..!
ቡናማዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
የጨዋታ ዘገባ | አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአንድ እኩል ውጤት አጠናቀዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?