ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኘው ሸገር ከተማ በ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ 3 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈርሟል።...
አራት ጎሎች የተመዘገቡበት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቀዋል። ወላይታ ድቻ 1-1 ምድረገነት ሽረ ከሙከራዎች በፀዳ መልኩ ጥንቃቄ ላይ ትኩረት ባደረገ እንቅስቃሴ ብቻ...
በሴካፋ ከ17 አመት በታች የደመቁ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች የሊጉን ክለብ ተቀላቀሉ። ከሰዓታት በፊት እንደነገርናችሁ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል ቢኒያም አብርሃ...
በሴካፋ ከ17 አመት በታች ላይ ጥሩ ጊዜን ያሳለፉ ተጫዋቾች በፕሪምየር ሊጉ ላይ እናያቸዋለን። ከሰሞኑ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በመርታት ባሸነፈችበት የሴካፋ ከ17 አመት በታች ዋንጫ...
በሊጉ ለዋንጫ ከሚጠበቁ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቻል አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈረመ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ዘንድሮ በሊጉ ለዋንጫ ከሚጠበቁ ቡድኖች መካከል አንዱ...
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት አዞዎቹ በክለቡ ቦርድ ውሳኔዎች ተላልፈዋል። በሊጉ ለሁለት ጊዜያት ያህል በመውረድ በድጋሚም በመመለስ እየተካፈሉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው አርባምንጭ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቃልኪዳን ዘላለም(ፋሲል ከነማ): እሁድ ኅዳር 21 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 23...
በስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ሲመለስ ሁለት ቀይ የነበረው የመቻል እና ድሬዳዋ ጨዋታ እንዲሁም አስገራሚ ፉክክር የታየበት የነገሌ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident