By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ8ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ8ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 3 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ቃልኪዳን ዘላለም(ፋሲል ከነማ): እሁድ ኅዳር 21 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 23 ኛ ደቂቃ ላይሆን ብሎ የተጋጣሚ ቡድንን ተጫዋች በክርን በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሠ) እና በተቂ 2 መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
2. ዳዊት ገብሩ(ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ): እሁድ ኅዳር 21 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 68 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. ቦና አሊ (መቐለ 70 እንደርታ) : እሁድ ኅዳር 21 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+7 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. መናፍ ኢሞሮ(መቻል) : ማከሰኞ ኅዳር 23 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 29 ኛ ደቂቃ ላይከባድ የአጨዋወት ጥፋት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ለ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

- ማሰታውቂያ -

5. አቡበከር ሻሚል(ድሬደዋ ከተማ) :  ማከሰኞ ኅዳር 23 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ መቻል ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 5ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

6. ያሲን ጀማል(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።

  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ድሬደዋ ከተማ
  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ወላይታ ድቻ
  • መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • ሲዳማ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

7. አዲሱ ተስፋዬ (ምድረ ገነት ሽረ ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል፡፡

  • ምድረ ገነት ሽረ -መቐለ 70 እንደርታ
  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‐ምድረ ገነት ሽረ
  • ምድረ ገነት ሽረ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  • ምድረ ገነት ሽረ -ሲዳማ ቡና
  • ምድረ ገነት ሽረ-ሃዋሳ ከተማ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

8. ብርሀኑ በቀለ (ሲዳማ ቡና)  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።

  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሲዳማ ቡና
  • ሲዳማ ቡና-ሃዋሳ ከተማ
  • ሲዳማ ቡና-ወላይታ ድቻ
  • ሲዳማ ቡና-መቐለ 70 እንደርታ
  • ሲዳማ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

9. ድሬደዋ ከተማ ክለቡ ከመቻል ጋር ባደረገው የ8 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. አቤል አሰበ
  2. መሐመድኑር ናስር
  3. አቡበከር ሻሚል
  4. አቡበከር ሻሚል
  5. አብዱሰላም ዩሱፍ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000/ አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

10 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ8 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ኤፍሬም ሌጋሞ
  2. ጆርጅ ደስታ
  3. ያሲን ጀማል
  4. ካሌብ አማንክዋህ
  5. ብሩክ ብፁአምላክ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

11. መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ8 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ኪቲካ ጅማ
  2. ፍፁም አለሙ
  3. ተመስገን ተስፋዬ
  4. ቦና አሊ*2

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

12. ሸገር ከተማ ክለቡ ከነገሌ አርሲ ጋር ባደረገው የ8 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሸገር ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ምስጋና ሚልኪያስ
  2. ሙአዝ ጋሊ
  3. ዘነበ ከድር
  4. ናትናኤል ዘለቀ
  5. ባህሩ ነጋሽ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000/ አምስት ሺ/እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

13. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ8 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ሙታክብዋ ጆኤል
  2. ፍቃዱ መኮንን
  3. ዳዊት ገብሩ*2
  4. ሰመረ ሀፍተይ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000/ አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

14. ነገሌ አርሲ ክለቡ ከሸገር ከተማ ጋር በነበረው የ8ኛ ሳምንት ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የውሃ ኮዳ ወደ መጫወቻ ሜዳ ስለመወርወራቸው ሪፖርት ቀርቦበታል።
በመሆኑም የክለቡ ደጋፊዎች በዕለቱ ለፈፀሙት ከለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 3(ሀ) ብር 25000/ ሃያ አምሰት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ፈረሰኞቹ ድል ሲቀናቸው ጥሩ ፉክክር የነበረው የነገሌ እና ሸገር ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
Next Article አርባምንጭ ከተማ የተለያዩ የቦርድ ውሳኔዎችን አስተላልፏል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorizedዋልያዎቹ

​አዲሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ29 ተጨዋቾች  ጥሪ አቅርበዋል

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ ጋር የስፓንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቋት ።
ሲልቭያን ግቦሆ የ18 ወራት እገዳ ተላልፎበታል
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?