በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በጎል የጎመራው የሸገር እና አዳማ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ የአቻ ውጤት ሲቋጭ መቻል ከ መቐለ ያለ ጎል ድቻ እና ቡናማዎቹ...
ፈጣኑ አጥቂ ከአንጋፋው ክለብ ጋር ለመለያየት ከጫፍ ደርሷል። ከአቃቂ ቃሊቲ እግርኳስን ከጀመረው በኋላ በሐረር ሲቲ ፣ ደደቢት ፣ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በሊጉ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን 3ለ0 አሸንፏል። በጨዋታ የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ብልጫውን የወሰዱት መድኖች የፈረሰኞቹ ተከላካይ ብሩክ ታረቀኝ የተሳሳተውን...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. እስክንድር ደሳለኝ (ሀዲያ ሆሳዕና) /የቡድን መሪ/ : ክለባቸው ከ ባህርዳር ከተማ ጋር ባደረገው የ20ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 56 ኛ...
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...
ተሰናባቹ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሸገር ከተማን ቴክኒክ ሀላፊ ሆነው ይመሩታል። በቅርቡ ከሸገር ከተማ አሰልጣኝነት ተነስተው በምትኩ በረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የተተኩት አሰልጣኝ...
ኢትዮጵያ መድን በአዳማ 1ለዐ በተሸነፈበት ጨዋታ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ? የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች...
መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident