ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...
ኢትዮጲያ ቡና ካለበት የፋይናንስ ቀዉስ ለማዉጣት ከቡናዉ ሴክተር የሚገኘዉ ገንዘብ መጨመር አለበት ተባለ። ኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ከረጅም አመታት ቆይታ በኋላ ዛሬ በቡና...
በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ቡናን ከምስረታው አንስቶ በተለያዩ ሀላፊነት ከአርባ አመት በላይ መርተው ከፕሬዝዳንትነት የለቀቁት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ምን አሉ ? "ኢትዮጵያ ቡና...
በኣትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርቷል የተባለውን ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ እንዲመለስ አድርጓል። በሊጉ ምደረ ገነት ሽረ ከወልዋሎ አዲግራት ቃደረጉት ጨዋታ...
የግብ ዘቡ የመዲናይቱን ክለብ በድጋሚ ሊቀላቀል ነው። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከሳምንት በፊት የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸውን በረከትን አማረን ለማስፈረም ድርድር ቢያደርጉም...
ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊው አጥቂ ያስፈረሙት አዞዎቹ ሴኔጋላዊውን ተጫዋች አራተኛ ፈራሚ አድርገዋል። የቀድሞው የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቾቻቸው ናይጄሪያዊውነሰ ቻርለስ ሪቫኑን ለማስፈረም ጥረት አድርገው ሳይሳካላቸው...
አዞዎቹ በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ሦስተኛ ፈራሚያቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት ጥረት ለማድረግ ከሰሞኑ አጥቂው ፍቃዱ አለሙ እና...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሪችሞንድ አይ (ምድረ ገነት ሽረ ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ22ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 6ዐ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident