ከወትሮው በተለየ መልኩ ክለቦች ከመንግስት ጥገኝነት ተላቀዉ ራሳቸዉን ለመቻል በሚመስል መልኩ የተለያዩ ስፖንሰሮችን ለማግኘት በሚታትሩበት በዚህ ወቅት የመዲናዋ ክለብ የሆነዉ ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ...
'' በሚቀጥሉት አመታት በሚኖሩን ስምምነቶች ዲኤስቲቪን ወደ 100 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መጠየቃችን አይቀርም '' የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ዋና ፀሀፊ አቶ ክፍሌ...
የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ ከአንበሳ ቢራ እና ዋሊን ቢራ አምራች ኩባንያ ዩናይትድ ቢቭሬጅ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በዛሬዉ...
* ክለቡ የተጣለበት ዕገዳ ተነስቷል.... * የቀድሞ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመልሳንን ክፍያ ሲፈጽሙ ከአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ጋርም በሰላም ተለያይተዋል... ከቀድሞ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመልሳን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር አስቸኳይ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የአንደኛው ዙር ግምገማ በዛሬው ዕለት በኢንተር ለግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል ። በጉባኤው በዋነኝነት አጀንዳ...
ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቅሬታዎች በዝተውበታል በዚህ ሳምንት የመሐል ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል የልቀቁኝ ደብዳቤ ያስገባ ሲሆን አሁን ደግሞ ዱሬሳ ሹቢሳ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ...
ሁለት አመታትን ያህል በብርቱካናማዎቹ ቤት መጫወት የቻለዉ ሄኖክ ኢሳያስ በዛሬው ዕለት ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማዉን አኑሯል። ከዚህ ቀደም ለጅማ አባጅፋር ፣ ወላይታ ድቻ...
የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች የዕረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ለሁለተኛ ዙር ዝግጅት እንዲጀምሩ ከክለቡ ጥሪ ቢደረግላቸውም ከደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ ለመጀመር ፈቃደኛ ሳይሆኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident