መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ ባህርዳር ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

ሁለት አመታትን ያህል በብርቱካናማዎቹ ቤት መጫወት የቻለዉ ሄኖክ ኢሳያስ በዛሬው ዕለት ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማዉን አኑሯል።

ከዚህ ቀደም ለጅማ አባጅፋር ፣ ወላይታ ድቻ ፣ መቀለ 70 እንደርታ እና ድሬዳዋ ከተማ መጫወት የቻለዉ ሄኖክ በዛሬው ዕለት ደግሞ በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለሚመራዉ ባህርዳር ከተማ ቀጣዩቹን አመታት ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ተረጋግጧል።ከዚህ ጋር በተያያዘም በ15 ጨዋታዎች 20 ነጥብ በመሰብሰብ 7 ደረጃ ላይ በመቀመጥ የመጀመሪያዉን ዙር ያጠናቀቁት ባህርዳር ከተማዎች በቀጣይ ቀናትም ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...