መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ ለአምስት አመታት የሚቆይ የ60 ሚሊዮን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈፀመ !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ለአምስት አመታት የሚቆይ የ60 ሚሊዮን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈፀመ !!

አጋራ
አጋራ

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ ከአንበሳ ቢራ እና ዋሊን ቢራ አምራች ኩባንያ ዩናይትድ ቢቭሬጅ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በዛሬዉ ዕለት በቤስት ዌስተርን ሆቴል ተፈራርሟል።

ዋሊን ቢራ ከአዳማ ከተማ ጋር ለቀጣዩቹ አምስት አመታት የሚቆይ የስልሳ ሚሊዮን ብር ኮንትራት መፈራረማቸው የተገለፀ ሲሆን በገንዘብ 24 ሚሊዮን እንዲሁም በአይነት ደግሞ 36 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት መፈፀማቸዉ ተገልጿል።

በፊርማ ስነስርዓቱ ወቅት ከተነሱ ነጥቦች መካከልም :-

* ለክለቡ የ24 ሚሊዮን ብር በገንዘብ እና የ36 ብር የአይነት ድጋፍ ለመለገስ

* ለተጫዋቾች እና ለክለብ አባላት የስፖርት ትጥቅ ማቅረብ

* ለደጋፊዎች በየአመቱ 15,000 ማሊያ ለተከታታይ 5 አመታት በድምሩ 75,000 ሺ ማሊያዎች የማቅረብ

* ለደጋፊዎቹ ለእያንዳንዳቸው የዲጂታል መታወቂያ እና ደረጃውን የጠበቀ የዳታ ቤዝ System መዘርጋት

* በአዳማ ከተማ በሚሸጡ የወሊን ቢራ ከሳጥን ሽያጭ ላይ 7ብር ከ 20 ሳንቲም ለስታዲየም ግንባታ እንደሚውልም ገልፀዋል

በተጨማሪም ክለቡ በተጫዋቾችና በደጋፊዎች ማሊያ ላይ ከፊት ለፊት የወሊን ሎጎን እሚያስዋውቅ ተገልጿል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...