ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 15ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 13 ጎሎች ተቆጥረዋል። የጎሎቹ አገባብ...
" አወዳዳሪው አካል የሀገሪቱን እግርኳስ ህግ በሚጻረር መልኩ ያዘዋወርናቸውን ተጨዋቾች እንዳንጠቀም በማድረግ 6 ነጥብ አሳጥቶናል" ለገጣፎ ለገዳዲ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ለገጣፎ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ...
➡️ ጉዳዩ መንግስት ጋር ደርሷል... ➡️ የፌዴሬሽኑ ምላሽ እየተጠበቀ ነው... ➡️ መቻሎች ፎርፌ አግኝተዋል.. ለገጣፎ ለገዳዲ "በሊግ ካምፓኒው ዕገወጥ ድርጊትና የመብት ጥሰት እየተፈጸመብኝ...
▶️ ከውል ነጻ በመሆኑ የፊፋ ህግ ይደግፈዋል ተብሏል... ባህርዳር ከተማ ያስገባውን ይግባኝ ውድቅ ያደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኦሴ ማውሊን የፋሲል ከነማ ዝውውር አጸደቀ።...
*...ፌዴሬሽኑ ህጋዊ ነው ያላቸውን ተጨዋቾች ዝርዝር ለሊግ ኩባንያው ልኳል..... ለገጣፎ ለገዳዲ በሊግ ኩባንያ የተወሰደው ተገቢነት የሌለው ርምጃ ካልተስተካከለ ከዛሬው የ15ኛ ሳምንት ጨዋታ ራሳችንን...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለ15ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብር በዳኝነት የተመደቡትን 16 ዳኞች ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት በመሃል ዳኝነት የተመረጡት 10 ዳኞች ኢንተ.አርቢትር ሊዲያ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 14ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 23 ጎሎች በ21 ተጫዋች ተቆጥረዋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident