የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

16 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በአንደኛው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ በቀዳሚነት በተደረገው የሴቶች 5ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት እጅጋየሁ ታዬ የነሐስ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች ።

  አትሌት እጅጋየሁ ታዬ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 14:40 የፈጀባት ሲሆን ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መዲና ኢሳ በአንድ ሰከንድ በመዘግየት የአራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ። በውድድሩ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የመጀመሪያው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከደቂቃዎች በኋላ ይደረጋል

የመጀመሪያው የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር ከደቂቃዎች በኋላ በላቲቭያ ሪጋ ከተማ ይደረጋል ። በ1 ማይል ፤ በ5 ኪሎ ሜትር እና በግማሽ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

“ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለን ነገር ግን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውጤትም ችግርም አለው”

አትሌት ተሰማ አብሽሮ /የኬሮድ የስፖርትና የልማት ማህበር መስራችና ሰብሳቢ/ " የአንድነትና የትብብር እሴትን የሚያሳይ ውድድር እንደሚሆን እምነቴ ነው" አቶ እንዳለ ስጦታው / የወልቂጤ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ከማክሰኞ ጀምሮ ይደረጋል

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚዘጋጁ አመታዊ ውድድሮች መካከል ዋነኛው የሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ለ52ኛ ጊዜ ከማክሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ይደረጋል ። ውድድሩ በኢትዮጵያ ወጣቶችና...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ በወንዶች ማራቶን ያስመዘገብናቸው ውጤቶች

በዓለም ሻምፕዮና ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶንአጠቃላይ 10 ሜዳልያዎችን ስትሰበስብ ሁለቱ ብቻ የወርቅ ናቸው ። በአለም ሻምፕዮናው መድረክ ኢትዮጵያ እና ማራቶን ትውውቃቸው እ.ኤ.አ በ1983 ሄልሲንኪ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በመጪው እሁድ ለሚካሄደው 39ኛው የጃን-ሜዳ እና የ1ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር መግለጫ ተሰጥቷል

ዓላማውን ክልሎችን ከተማ አስተዳደሮችን ክለቦችን እና የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት በአለምአቀፈሰ ሀገር አቋራጭ ውድድር በማሳተፍና ልምድ እንዲያገኙ ማድረግ ፣ ለአትሌቶች የውድድር እድል በሀገር ውስጥ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ4
ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንድትመራ ተመረጠች

በይስሀቅ በላይ በእርግጥ ዜናው ለብዙዎች አደናጋሪ ወይም እንግዳ ሊሆን ይችላል…ምክንያቱም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን፣የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ምርጫ የሚያደርገው ገና የፊታችን ሰኞ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

  ማክሰኞ ሐምሌ 28/2012 ዓ. ም. ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የፌዴሬሽኑ ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት ክብርት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣...