ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

የሁለተኛው ዙር የ5ኪሜ ቨርቹዋል ሩጫ ምዝገባ በዛሬው እለት በሚሊኒየም ፓርክ ችግኝ በመትከል በይፋ ተከፍቷል

  በዚህ ፈታኝ ወቅት ሰዎች ሁሉ በአካላዊ እንቅስቃሴ ጤንነታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ለማበረታታት ሲባል በሚያዚያ ወር…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

  ማክሰኞ ሐምሌ 28/2012 ዓ. ም. ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ለሚስፈልጋቸው አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

ፌዴሬሽኑ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አትሌቶች፣ አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ።…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

• ፌዴሬሽኑ የብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉም በበኩሏ…

ኢትዮጵያዊው አትሌት የቶኪዮ ማራቶን ባለድል ሆኗል !

14ኛው የቶኪዮ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ ኢትዮያዊው አትሌት ብርሀኑ ለገሰ ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል ::  …

አትሌት ሙክታር እድሪስ ስለ ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ይናገራል

  በሀዋሳ በተደረገው የታል ግማሽ ማራቶን ሩጫ የክብር እንግዳ የነበረው የ5000ሜ የአለም አሸናፊው አትሌት ሙክታር…

የ2012 ቶታል ግማሽ ማራቶን ትላንት በሀዋሳ ተካሄደ

  9ኛው የሀዋሳ ግማሽ ማራቶን በሸሚዝ ምርት በአለም ላይ ከሚታወቀው እና በሀዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ ውስጥ…

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆነዋል

  ዛሬ ማለዳ በተደረገው 21ኛው የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በአንደኝነት አጠናቀዋል፡፡ በወንድ ኦሊቃ…

በ2 ሰከንዶች ሪከርድ ባለመስበሩ ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ አምልጦታል

በይስሐቅ በላይ 2 ሰከንድ ምን ያህል ዋጋ አላት ወይም ምን ያሳጣል?ብለን ብንጠይቅዎና መልሰንም 50 ሺህ…

ሀትሪክ ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘችበት የካናዳዊያን ታላቁ የማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ይካሄዳል አበራ ኩማና ትርፌ ፀጋዬ ለአሸናፊነት ታጭተዋል

በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ኦቷዋ   ኤሌኖር ቶማስ የኦታዋን ማራቶን የአሸናፊነትን ክር በመበጠስ ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ሴት…