አትሌት እጅጋየሁ ታዬ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 14:40 የፈጀባት ሲሆን ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መዲና ኢሳ በአንድ ሰከንድ በመዘግየት የአራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ።
በውድድሩ ኬንያውያኑ ቺቤት እና ሬንጌሩክ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account