መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አይቮሪኮስታዊው የግብ ዘብ ሲልቭያን ጎቦሆ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ተቀላቅሏል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኮትዲቯርዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አይቮሪኮስታዊው የግብ ዘብ ሲልቭያን ጎቦሆ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

የዝውውር መስኮቱን ከሌሎቹ ክለቦች ዘግይተው የተቀላቀሉት ክትፎዎቹ ሲጠበቅ የነበረውን ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ጎቦሆን በይፋ አስፈርመዋል ።

ዕድሜው 32 የሆነው እና ቁመቱ 1 ሜትር ከ91 ሳንቲ ሜትር የሚረዝመው ግብ ጠባቂ ከአፍሪካ ኃያላን ክለቦች አንዱ ለሆነው ቲፒ ማዜምቤ ለ7 አመታት መጫወት ችሏል ።

በተጨማሪም ሲልቪያን ጎቦሆ ለሀገሩ አይቮሪኮስት ብሄራዊ ቡድንም በርካታ ጨዋታዎችን ያደረገ ሲሆን ለካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ባህር ዳር ላይ ኢትዮጵያ በሽመልስ በቀለ እና በሱራፌል ዳኛቸው ግቦች አይቮሪኮስትን 2 – 1 ባሸነፈችበት ጨዋታ የቡድኑ ግብ ጠባቂ ነበር ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...