ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ በይፋ ተጫዋች አሰፈረመ

በዘንድሮው የውድድር አመት ወልቂጤ ቤት የመጀመሪያውን የውድድር አመት በማሳለፍ የክለቡን ታሪካዊ የፕርሚየር ሊግ ጎል ያስቆጠረው ቶጎዊው ጃኮ አራፋት ሰበታን መቀላቀል ችሏል ::  ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የፋሲል ከነማ ይግባኝ ውድቅ ሆነ

  የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ፋሲል ከነማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ያስተላለፈውን የቅጣት ውሳኔ በመቃወም ፋሲል ከነማ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆኗል፡፡ ዲሲፕሊን...

ቁጥሮችዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኘሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያው ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች ካለፉት ሶስት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር (ክፍል-1)

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሀትሪክ ስፖርትም የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች እንዲሁም ካለፉት ሶስት አመታት የሊጉ ሁነቶች ጋር ሲነፃፀር ምን...

ሰበታ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጃኮ አረፋት ሰበታ ከተማን ለመቀላቀል ከጫፍ ሲደርስ አክሊሉ አየነው ወልዋሎ አ.ዩን ለሙከራ ተቀላቅሏል።

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር ተጠናቆ ተጫዋቾች እረፍት ላይ ቢሆኑም ክለቦች ግን በዝውውር ገበያው ላይ ተጠምደዋል። የካቲት 16 2012 ዓ.ም በጀመረው እና...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት አዲስ አሰልጣኝ ሾማል

  ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለያዩ በሃላ በምክትል አሰልጣኝ ይገኝ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩ. አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ሾመዋል :: አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ...

ባየርሙኒክ አካዳሚዜናዎች

የጋሽ ከማል አካዳሚ ስድስት ከ15 አመት በታች ታዳጊዎችን ለባየርን ሙኒኩ አካዳሚ አስመርጧል

  ታላቁ አሰልጣኝ ምንም እንኳን በክለብ ደረጃ ማሰልጠን ቢያቆሙም። ለወደፊቱ ለሀገሪቱ የሚጠቅሙ ተጫዋቾችን በማፍራት ተጠምደዋል። የሚገባቸውን ክብር ያላጉኙት እኚህ አሰልጣኝ በሀገራችን ስመ ጥር...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስቶክዮ ማራቶንዜናዎች

ኢትዮጵያዊው አትሌት የቶኪዮ ማራቶን ባለድል ሆኗል !

14ኛው የቶኪዮ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ ኢትዮያዊው አትሌት ብርሀኑ ለገሰ ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል ::   ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሀኑ...

ቃለመጠይቅባየርሙኒክ አካዳሚዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ባየርን ሙኒክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያዘጋጀው የታዳጊዎች ውድድር ሲጠናቀቅ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ ጋር ሐትሪክ ቆዬታ አድርጋለች

ባየርን ሙኒክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያዘጋጀው የታዳጊዎች ውድድር ተጠናቀቀ። ውድድሩን በተመለከተ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ ጋር ሐትሪክ ስፖርት ቆይታ አድርጋ...