ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለያዩ በሃላ በምክትል አሰልጣኝ ይገኝ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩ. አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ሾመዋል ::
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ከዚህ ቀደም በፋሲል ከነማ ቤት ጥሩ ቆይታን ሲያደርግ ያለፉትን አመታት በወልድያ ቤት ቢያሳልፍም በዲሲፒሊን ምክንያት ከክለቡ ጋር ከተለያየ በሃላ ያለ ክለብ መቆየቱ የሚታወሰ ነው ::
ይህንንም ተከትሎ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩ. በሁተኛው ዙር ቡድኑን እየመሩ ወደ ሜዳ የሚገቡ ይሆናል ::