ዜናዎች

4372 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ ኘሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት አበይት ጉዳዮች

  የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መካሄዱን ከጀመረ አራተኛ የጨዋታ መርሐ ግብር ሲጠናቀቅ አምስተኛው የሊጉ መርሐ ግብሮች ከነገ አንስቶ መካሄዳቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን አስቀጥለዋል

  በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሀ ግብር ወልቂጤ ከተማን ከ ባህርዳር ሲያገናኝ ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን ያስቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። ወልቂጤ ከተማዎች ብልጫ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ኳሷን ባልወስዳትም በጣፋጩ ድል ሀትሪክ መስራቴ ደስታዬን የተለየ አድርጎታል”ሙጂብ ቃሲም

"ኳሷን ባልወስዳትም በጣፋጩ ድል ሀትሪክ መስራቴ ደስታዬን የተለየ አድርጎታል" "ወላይታዎች የአቻነቱን ግብ በተከታታይ ሲያስቆጥሩብን ጊዜ በጣም ተደናግጠን ነበር" ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማው ሙጂብ...

ሀዋሳ ከተማቃለመጠይቅዜናዎች

“የኢትዮጵያ ቡና መዘናጋት ለድል አብቅቶናል፤ ሐዋሳ ትልቅ ቡድን ነው፤ አይወርድም” ብሩክ በየነ /ሐዋሳ ከተማ/

ሐዋሳ ከተማ በወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ የ60ኛው ደቂቃ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፤ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ሐዋሳ ከተማ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

  በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሀዋሳ ከተማ ሲያገናኝ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው አጋማሽ በጥቅሉ በ...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ለቅ/ጊዮርጊስ የድል ጎሎችን ማስቆጠር ልጀምር እንጂ ገና በምርጥ ብቃቴ ላይ አይደለውም” ጌታነህ ከበደ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቅ/ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን የቡድኑ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች እና በሌሎቹ የቡድን አጋሮቹ አቤል ያለው እና ወደ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በአሸናፊነታቸውን ቀጥለዋል

  በአራተኛው ሳምንት የረፋድ መርሀ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በፈረሰኞቹ የበላይነት ጨዋታው ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ ሁለቱም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎችዜናዎች

በ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎች !

  የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድርና አመራር ስነ-ስርዓት ኮሚቴ የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መጠናቀቅ ተከትሎ በሶስተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋተ የቀረቡለትን...