ዜናዎች

4369 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ረቷል

ቀን ሰባት ሰዓት ላይ በተደረገዉ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ደረጃ በተለይ የመጀመሪያዎቹን አስራ አምስት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንና በሊግ ኩባንያው መሃል ያለው ልዩነት ሰፍቷል

👉ፌዴሬሽኑ የሊግ ኩባንያውን መብት ነጥቋል 👉 የዲሲፕሊን ጥሰት የማየት መብት ወደ ፌዴሬሽኑ መመለሱ የፍትህ ስርዓቱ ወደነበረበት ኋላቀር አካሄድ እንዳይመለስ ተሰግቷል 👉 "ጌታነህ ከበደ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ለረጅም ሳምንታት ሊጉን በመምራት ላይ ያለውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቶ በከነአን ማርክነህ እና በጋቶች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ጌታነህ ከበደን አላሰለፉም የተባሉት የወልቂጤ ከተማ ቡድን መሪ ታገዱ

"በቀጣዩ ጨዋታ ጌታነህን እናሰልፈዋለን" አቶ ብርሃኑ በጋሻው /የተጨዋቹ ጠበቃ/ ወልቂጤ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ጌታነህ ከበደ እንዲሰለፍ መመርያ የተሰጣቸው የቡድን መሪው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ ሰኔ 10 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በተጫዋች ጌታነህ ከበደ ላይ የሰጠው ውሳኔ የፀና መሆኑን አሳወቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በደብዳቤ ቁጥር 2/ኢ.እ.ፌዴ.6/2441 በቀን 09/10/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሜቴ በ16/09/2014 ዓ.ም የወሰነውን ውሳኔ የሚሽር ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች

ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ እንዲዳኙ የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ከዚህ ቀደም የሴቶች የአፍሪካ እና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ የጌታነህ ከበደ ቅጣትን ማንሳቱ አነጋጋሪ ሆኗል

➢የይግባኝ ውሳኔን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ማየቱ ያልተለመደ መሆኑ ጥያቄ ተነስቶበታል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የወልቂጤ ከተማው አጥቂ ጌታነህ ከበደን የሶስት ጨዋታ ቅጣት ማንሳቱ...