በትላንትናው እለት ህክምናቸውን በመጨረስ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመቅረብ ፍርማቸውን ካስቀመጡ መካከል የመጀመሪያዋ ምርቃት ፈለቀ ስትሆን ምርቃት በ ዘንድሮ የውድድር ዓመት በአንደኛው ዙር...
የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ከ ሀምሌ 22-26 ሀያ ዓመቱን በማስመልከት ያከብራል ፌዴሬሽኑ በዛሬው እለት በሀርመኒ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰቷል። ፌስቲቫሉ በ ጀርመን...
በኬንያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የቻን ውድድር ከሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 24 ድረስ ይካሄዳል። ካፍ ውድድሩን ለመምራት የተመረጡ የ70 ዳኞችን ዝርዝር...
ኔጌሌ አርሲ አሰልጣኙን ለቀጣይ አንድ ዓመት ለማስቀጠል ተስማማ ። የቀድሞ የ ባቱ ከተማ አሰልጣኝ እንዲሁም በዘንድሮ ዓመት ኔጌሌ አርሲ በመያዝ የ ከፍተኛ ሊግ...
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በ ልደታ ክ/ከተማ ማራኪ እግር ኳስን ሲያስመለክተን የነበረው አሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ ።...
✅ ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና እስከ ኢትዮጵያ ቡና የ አዶላ ወዩ ፈርጥ አንተነ ተስፋዬ የሳምንቱ ተረኛ እንግዳችን ነው ! ሀትሪክ : በቅድሚያ ቃለመጠይቅ ለማድረግ...
ከትላንት በስቲያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው ውሳኔ ላይ ቡድኑ ውሳኔውን እንዲያጤን አሳስቧል ። ሰኔ 1 በኢትዮጵያ ዋንጫ ሲዳማ ቡና...
▻ በዛሬው እለት በ ቅዱስ ጊዮጊስ ተስፋ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ መጫወት የቻለው ሀብታሙ ጉልላት እንግዳችን አድርገን አቅርበናል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident