የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን ከ ሀምሌ 22-26 ሀያ ዓመቱን በማስመልከት ያከብራል
ፌዴሬሽኑ በዛሬው እለት በሀርመኒ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰቷል።
ፌስቲቫሉ በ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የሚደረግ ሲሆን በ ሀገራችኝ አራት ቡድኖች ወደ ስፍራው የሚያቀኑ ይሆናል ። ቡድኖቹ 1. ኢትዮ አፍሪካ 2.ኢትዮ አዲስ 3.ኳስ ሜዳ 4. ድሬዳዋ ስፖርት ጤና ማህበር እንደሆኑ በመግለጫው ተገልጿል ።
በ ፌስቲቫሉ ከሰላሳ ያላነሱ ክለቦች እንደሚሳተፉ የተገለፀ ሲሆን ፌዴሬሽኑ በ ሀያ አመት ጉዞ በ 22 የአውሮፓ ከተሞች የተወጣጡ 40 የእግር ኳስ ቡድኖች ማፍራት ችሏል ።
- ማሰታውቂያ -

▻ የስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን 2025 ፍራንክፈርት ለሚካሄደው ፌስቲቫል ከ ኪንግሶሎ ፕሮሞሽን ጋር ለመስራት ከስምምነት ደርሷል ።
ፌስቲቫሉ የ ከ ሀምሌ 22-26 በ ጀርመን የሚደረግ ይሆናል ።


