By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ የድል ማልያ ነው ይሄን ማልያ መልበስ የአሸናፊነት ስሜት መላበስ ነው !! ሀብታሙ ጉልላት
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስቃለመጠይቅ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ የድል ማልያ ነው ይሄን ማልያ መልበስ የአሸናፊነት ስሜት መላበስ ነው !! ሀብታሙ ጉልላት

fitsum Wadu
fitsum Wadu 8 months ago
Share
SHARE

▻ በዛሬው እለት በ ቅዱስ ጊዮጊስ ተስፋ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ መጫወት የቻለው ሀብታሙ ጉልላት እንግዳችን አድርገን አቅርበናል ።

ሀትሪክ : በቅድሚያ ሀትሪክ ስፖርት ቃለመጠይቅ ለማድረግ ፍቃደኛ ስለሆነ እናመሰግናለን

ሀብታሙ : እኔም አክብራቹ ስለጋበዛቹኝ አመሰግናለው

ሀትሪክ : እግር ኳስ እንዴት ጀመርክ ??

- ማሰታውቂያ -

ሀብታሙ : እግር ኳስን እንደማንኛውም ታዳጊ ሰፈር ውስጥ በመጫወት ነው የጀመርኩት

ሀትሪክ : ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዴት ተቀላቀልክ ?

ሀብታሙ : ቅዱስ ጊዮርጊስን 2015 ዓ.ም በወጣው ምልመላ ነበር የተቀላቀልኩት ።

ሀትሪክ : በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን የነበረህን ቆይታ እና ድሎች እስኪ ግረፃቸው

ሀብታሙ; በጣም ደስ የሚሉ እንዲሁም ትልቅ መሻሻሎችን ያገኘሁበትን 2 ዓመታቶች በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን አሳልፌአለው ታዳጊ ሆኖ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ማለፍ ለየትኛውም ታዳጊ ህልም ነው እና ጥሩ ቆይታ ነበረኝ እንዲሁም በመጀመሪያ ዓመቴ ላይ የተሰጡኝን እድሎች እራሴን እንዳሻሽል እረድተውኝ በቀጣዮ አመት የነበሩትን ሁሉንም ጨዋታዎች መጫወት ችያለው ብዙ ጎሎችንም ማስቆጠር ችያለው ።

ሀትሪክ : ወደ ዋናው ቡድን በ ሰንት ዓመተ ምህረት አደክ ??

ሀብታሙ : ተስፋው ቡድን ላይ 2015 እና 2016ን ከተጫወትኩኝ በሁዋላ በ2017 ዋናውን ቲም መቀላቀል ችያለው ።

ሀትሪክ : የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን እንዴት ትገልፃችዋለህ ?

ሀብታሙ : መሸነፍን የሚጠሉ ቲማቸው እንዲያሸንፍ የትኛውነም ዋጋ መክፈል የሚችሉ ከደጋፊም በላይ ቤተሰብ የሚለው ይገልፃቸዋል ።

ሀትሪክ : በእግር ኳስ ሮል ሞዴሌ ብለህ ማንን ትጠቅሳለህ

ሀብታሙ : በብዙ መውደቅና መነሳት አልፎ እዚ የአለም ምርጥ መሆን የቻለውን ክርስቲያኖ ሮናልዶን አድናቂውም እሱንም እያየው ያደኩት ።

ሀትሪክ : የታላቁን ክለብ ማለያ በመልበስ ምን አይነት ስሜት ተሰማ ?

ሀብታሙ : ይሄ  ማልያ የድል ማልያ ነው ይሄንን ማልያ መልበስ የአሸናፊነት ስሜት መላበስ ነው እና ይሄንን ማልያ መልበስ ትልቅ ኩራት ነው ።

ሀትሪክ : የዘንድሮ የውድድር ዓመት እንዴት አየህው ??

ሀብታሙ : የዘንድሮ የውድድር ዓመት ህብረትና አንድነታችንን የሚጠይቅ ነበር እና ያ ስሜት እነዲኖረን ከአሰልጣኞቻችን ጀምሮ ልምድ እስካላቸው ተጫዋቾች ያደረጉት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነበር እናም ልፋታቸው ተሳክቶ ሜዳ ውስጥ መሸነፍ የማይፈልግ ለክብሩ እና ለማልያው የሚጫወት ወጣት ቲም ገንብተን የልፋታችንን ያህል አግኝተናል ባንልም ከሞላ ጎደል ጥሩ ዓመት ነበረን ብዬ አስባለው

ሀትሪክ :በቀጣይ ከ ቡድንህ ጋር ምን ታስባለህ ?

ሀብታሙ : በቀጣይ ከጓደኞቼ እና ከአሰልጣኞቻችን ጋ በመሆን ቅዱስ ጊዮርጊስ የለመደውንና ባህሉ የሆነውን አሸነናፊ ቡድን ገንብተን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እና ዋንጫዎችን ማሳካት እፈልጋለው ።

ሀትሪክ :  ወደ ጨዋታዎች እንምጣ : ሀብታሙ የማን አድናቂ ነው ከ ሀገር ውስጥ ከ ሀገር ውጭ በተጨማሪም ከ ሀገር ውጭ ቡድን ማንን ትደፋለህ ?

ሀብታሙ : ከሀገር  ውስጥ ሽመልስ በቀለ
ከውጪ ቲያጎ አልካንትራ አድናቂ ነኝ ከ ቡድን የ አርሰናል ደግፋለሁ ።

ሀትሪክ ; በትርፍ ሰዓት ምን ያዝናናሀል ?

ሀብታሙ : ከጓደኞቼ እና ከቤተሰቦቼ ጋር ማሳለፍ ያዝናናኛል ።

ሀትሪክ : እግር ኳስ ተጫዋቾች ባትሆን ምን ትሆን ነበር ?

ሀብታሙ : ምናልባት ጠበቃ ልሆን እችል ነበር

ሀትሪክ : ማመስገን መትፈልጋቸው አካላት ካሉ እድሉን እንስጥህ በመጨረሻ

ሀብታሙ : በቅድሚያ ቤተሰቦቼን ማመስገን እፈልጋለው በመቀጠል አሰልጣኝ አበበ ተስፋዬ  :ብሩክ ታረቀኝ:ቢንያም(ታጠቅ):አሰልጣኝ ሳምሶን(ሳሚ ፍሌክስ)አዳነ ግርማ: አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከልጅነት እስካሁን እስካለሁበት ከጎኔ የነበሩ ሰዎች ናቸውና ከልቤ ላመሰግናቸው እፈልጋለው።

ሀትሪክ : ፍቃደኛ ሆነህ ቃለመጠይቅ ስላደረክ በድጋሚ ከልብ  እናመሰግናለን መልካም የእረፍት ጊዜ !

ሀብታሙ : እኔም አመሰግናለው

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማሪያም ሃላፊነት ስር ሁለት የትግራይ ክለቦች ወረዱ።
Next Article የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ቅሬታ አስገባ !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር

ብሄራዊ  ዳኞች ኮሚቴ ዳኞችን የለየ ውሳኔን አሳልፈዋል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 1 month ago
“ከጅማ አባጅፋር የለቀኩት ገንዘብ ተቀብዬ ወይም ሙስና ሰርቼ አይደለም ይሄ ስም ማጥፋት ነው” “ድሮ ቀለበት ያደረገ ተጨዋች ሽማግሌ ነበር የሚባለው” አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና (ሰበታ ከተማ)�
“በአጭር ጊዜ ውስጥ የመሪነቱን ዙፋን እንረከባለን፣ ሻምፒዮናም እንሆናለን”አቡበከር ሳኒ (ቅ.ጊዮርጊስ)
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስጊዬርጊስ ከ ፋሲል ከተማ
​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?